ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma

ለመዝናኛ መድረሻዎ እንኳን ወደ ትዕግስት ግርማ ዩቲዩብ በደህና መጡ።
ሰላም አርቲስት ትዕግስት ግርማ እበላለሁ፣ በትዕግስት ግርማ ዩቲዩብ ላይ ያስተምራል፣ ያዝናናል የሚለውን ሁሉ ወደ እናንተ እየደረስኩ እገኛለሁ። እናንትም ውድ ቤተሳቦቼ እስከ ዛሬ ሳትላዩኝ፣ በሀሳብ በርቺ እየለቹኝ፣ ስሳሳት እያረማቹኝ እስከ ዛሬ አብረን ቆይተናል። ካለፉት በማይተናነሱ ዝግጅት አሁንም ወደ እናንተ እመጣለሁ። እንደከዚህ በፊት በሀሳበችሁ ከጎኔ እንደምትቆሙ ባለሙሉ እምነት ነኝ። ሰላም ለሁገራችን፣ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ።