Phanos Ethiopia

ትምህርቶች ከመደበኛ እስከ ኢመደበኛ ሁሉም ባንድ ተጠቅለው እኛጋር ይገኛሉ።

አማርኛ, English, ሒሳብ እና ሌሎችን የትምህርት አይነቶች ጨምሮ ትምህርት እንሰጣለን።

ለተማሪዎች ውጤታማ እንዲሆኑ እንዴት ማጥናት እንዳለባቸው በሳይንስ የተረጋገጡ መመሪያወችን እንሰጣለን።

በ online እና በአካል መማር ትችላላችሁ ።
ከዚህ ስር ባሉት አድራሻዎች አናግሩኝ።

Imo
Telegram
Whatsapp

ስልክ ፡ +251925585493


ይደውሉ ይመዝገቡ