Ziena Bogale | ዜና ቦጋለ

ሰው በፈጣሪው የተሰጠ እምቅ አቅም አለው፤ እሱን የተረዳ እና የተጠቀመ ጊዜ ህይወቱ እጅግ የቀለለ እና የተትረፈረፈ ይሆናል፤ የራሱን ምርጥ ማንነት ያገኛል።

የህይወቴ ተልእኮ ባገኘሁት የጥበብ ሃብቶች በማሰልጠን እና በመምራት የሰዎችን ህይወት ማጎልበት እና የድርጅቱን ባህል መለወጥ ነው። ተልእኮዬን ለማስፈጸም ይህንን ቻናል የጀመርኩት በተማርኩት፣ ባነበብኩት፣ ባየሁት እና ከህይወት ተሞክሮዬ ለማካፈል ነው። ይህ ቻናል አዎንታዊነትን ብቻ ይደግፋል።
ይህንን ቻናል በመመልከት፣ አስተያየት ስለሰጡ፣ ላይክ እና ቪዲዮዎቹን ሼር ስላደረጉ አመሰግናለሁ።

Man has potential given by his creator, God. When he understands and uses it, his life becomes much easier and more abundant; He finds his best self.
My life's mission is to empower people's life and transform organization's culture through coaching and training with the wisdom and resources I have gotten. To execute my mission, I started this channel to share what I have based on my certification, what I read, what I saw, and what I experienced myself. This channel advocates only positivity.
Thank you for taking your time to watch this channel, commenting, liking, and sharing the videos.

ዜና ቦጋለ/Ziena Bogale