Kesira Behuala
ከስራችን በኋላ ከወዳጆቻችን ጋር አፍታ ወስደን የምንጫወታቸው ፍቅር ፣ ጓደኝነት ፣ ወጣትነት ፣ ትዳር ፣ ቅናት ፡ ይቅርታ... በአጠቃላይ ተስፋና የጋራ ስጋታችን ከእውነተኛው ህይወታችን እየተቀዱ በጓደኝነት ለዛ በዘመን ቋንቋችን ይወራሉ።
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ እንዲሁም የደውል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ቪዲዮዎችን በትኩሱ አግኙ፡፡
Welcome to Kesira Behuala YouTube Channel, the place where friends come together after a long day to discuss life’s biggest topics. From love and relationships to work, family, and everything in between, we explore the real conversations that matter. Join us as we share stories, insights, and even invite special guests with unique perspectives.
Hit that Subscribe button to stay connected and never miss out on our weekly chats.
"ትዳር ውስጥ Personal Privacy ያስፈልጋል" | ከስራ በኋላ
የኑሮ ልዩነት በፍቅር ግንኙነትና ትዳር ውስጥ የሚያመጣው ጣጣ! | ከስራ በኋላ
በ20 አመት የተገዛ ልብ | ከስራ በኋላ
ትዳር በቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ሲፈተን | ከስራ በኋላ
“ልጆችን ማቀማጠል የሚጠቅማቸው አይደለም” ተወዳጇ ፂዮን (የሳሚ እናት)
የማንን ምክር እንስማ? | ከስራ በኋላ
"ሃብታም አግብቼ የቤተሰቤን ድህነት መቀየር አልፈልግም" | ከስራ በኋላ
"የራስህን በረከት ከፈለግክ ሚስትህን ፈልግ" | ከስራ በኋላ
ብዙ ፍርሃታችን ከስንፍና የተጣበቀ ነው | ከስራ በኋላ
ህይወታችን ፊልም ሆኗል?
" በጓደኝነት ውስጥ መጠቃቀም ፍላጎት እንጂ መብትና ግዴታ አይደለም" | ከስራ በኋላ
የቤት ውስጥ አስተዳዳሪ, ባል ወይስ ሚስት? | ከስራ በኋላ
እስካሁን ለምን አላገባህም? | ከስራ በኋላ
"መፈጠሬን በሚያስጠላኝ ህመም ተሰቃይቻለው" | ከስራ በኋላ
"ፊቴን ለማስተካከል ታይላንድ ድረስ ብቻዬን ሄጃለው" | ከስራ በኋላ
”ያልነገርኩሽ ነገር አለ… ላጣሽ ስላልፈለኩኝ ነው የደበቅኩሽ።” አላት | ከስራ በኋላ
በሶስት ነገሮች በጣም ትታወቃለህ፡፡ | ከስራ በኋላ
በድንገት የፍቅር ስሜት ቢጠፋስ?
"እህቴ አልቅሳ ሰምታኝ ኩላሊቷን ሰጠችኝ" | ከስራ በኋላ
ፍቅር የቆረጠመው እድሜ | ከስራ በኋላ
“Social Media ሰነፍ አድርጎናል፡፡” | ከስራ በኋላ
ፍቅር ሽርሽር ትዳር ግን ላፊነት ነው |ከስራ በኋላ
"የሰው አይን ውስጥ ገብቼ ይሆን በሚል ፈርቼ አውቃለው" | ከስራ በኋላ
የተደረገላት ይቅርታ ማመን አቅቷት ሁኔታው እንቅልፍ ነስቷታል | ከስራ በኋላ
አንዲት ሴት ለከፋ በደሏ ለቅፅበት ያልዘገየ ይቅርታና የባሰ መልካምነት ገጥሟታል | ከስራ በኋላ