Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye

"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን" 1ቆሮ 1፥23
ጳውሎስ የክርስቶስ ወንጌል አ/አ ቤ/ክ
Paul Christ's Gospel International Church

የሰሚት አጥቢያ አድራሻ:-
ከተባበሩት ወደ ሰሚት ኮንደሚኒየም በሚወስደው መንገድ ሰሚት አደባባይ እንደተሻገሩ የመጀመሪያ ቅያስ 200 ሜትር ገባ ብለው ያገኙናል፡፡ ከጎሮ በኩል ለምትመጡ ደግሞ ከጎሮ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ካምብሪጅ ትምህርት ቤት ሲደርሱ ወደ ቀኝ በመታጠፍ በአትሌቶች መንደር ወረድ ብለው ቴሌ ታወር ጋር ያገኙናል።
በተጨማሪም ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በ ጎግል ማፕ መጠቀም ይችላሉ
https://maps.app.goo.gl/tkpj47VAeURGpgNA6

ጀሞ አጥቢያ አድራሻ:-
ጀሞ 3 አደባባይ በቀድሞው በግ ተራ 100 ሜትር ገባ ብሎ::

For more information and prayer or counseling inquiry, please contact us
Mobile: +251 946 617798

አብራችሁን ለመቆም የምትወዱ
Bank Accounts
ጳውሎስ የክርስቶስ ወንጌል አ/አ ቤ/ክ
👉CBE 1000531913168
👉Dashen Bank 0105002845005
👉Berhan Bank 1601850046391
👉Awash Bank 013521144662600

የሰሚት አጥቢያ መደበኛ ፕሮግራሞች፤
👉እሁድ ጠዋት ከ 3:30 ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ 11:30 ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00 - 12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት

ጀሞ አጥቢያ መደበኛ ፕሮግራሞች፤
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉 ረዕቡ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ