ቤተ ሐጌ ሚዲያ - Bete Hage Media

በኔ ዘመን ቤተክርስቲያን እና ገዳም አይዘጋም!!!
በዚህ ቻናል ፡- ለገጠር አቢያተ ክርስቲያናት እጣን ጧፍ ዘቢብ የተለያዩ ንዋየ ቅድሳት ከምእመናን እየሰበሰብን የምናደርስ ሲሆን እንደዚሁም የተለያዩ የበረከት ስራዎችን እንሰራለን በተጨማሪም ልዮ ልዮ ዝማሬዎችንና PODCAST አስደሳች እና አስተማሪ ፕሮግራሞችን እናስተላልፋለን። ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተ ሐጌ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!!!

ቤተ ሐጌ ሚዲያን ማገዝ የምትፈልጉ ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ --1000644918312
በአቢሲኒያ ባንክ--55322899
ሕብረት ባንክ- 4351812145320020
ወጋገን ባንክ-1093370210101
መደገፍ ትችላላችሁ! ስለ መልካም ትብብራችሁ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ!

ለበለጠ መረጃ +251997060209 ይደውሉ!