ዋካ ብርሃን ሚዲያ - Waka Birhan Media
በዚህ ሚድያ ግብረ ባኮስ የዕድሜ በረከት እና የምንኖርባትን ቤተ ክርስቲያን እንወቅ የተሰኙ ፖሮ ግራሞች ይቀርቡበታል
ግሩም የሆነ ሊቀሊቃውንት ስምዐ ኮነ ስለየኔታ ይባቤ በእንባ ያስተላለፋት ምስክርነት።
የየኔታ ይባቤ የመጨረሻ የአደራ ቃል እና የሕይወት ታሪካቸው የገዳም አባቶች ምስክርነት
አቡነ ዘካርያስ በየኔታ ይባቤ የቀብር ሽኝት በእንባ ያስተላለፋት ምስክርነት! ጳጳስ አልሆንም አሉኝ።
አጭር የሕይወት ታሪክ በራሳቸው አንደበት ሊቀብርሃናት የኔታ ይባቤ በላይ።
ብፁዕ አቡነ አብርሃም እና ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ ያስተማሩት ድንቅ ትምሕርት !
ግሩም የሆነ ስብከት ማርን ወዶ ንብን ጠልቶ አይሆንም! ልብን የሚያሳርፍ ትመህርት በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
ልዩ ምስጢረ ሥላሴ ነገረ ሥጋዌ የተዳሰሰበት ትምህርት ከመምህር ኤፍሬም ምናለ ጋር!
የሐሽማል ደራሲ ግሩም ስብከት !እንደ ሙሴ ባይሾመንም ብዙዎቻችን ያለ እናት አድገናል ! አዲስ ስብከት በየኔታ ማዕበል ፈጠነ
ግሩም የሆነ ስብከት ! የደነደነ ልብ !ሊቀሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ። ወቅታዊ ትምህርት።
የመጀመሪያ ክፍል በሚስጥረ ሥጋዌ ዙሪያ የጥያቄ መልሶች
ፍጹም ንጹህ የነበረና የሰማይ ደጅ የተከፈተለት! በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን የተሰበከ ግሩም ትምህርት
ልዩ ህይወትን የሚያንጽ ስብከት ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት እንኑር በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን የተሰጠ ግሩም ትምህርት
ግሩም ስብከት ! የጭንቀት መንስኤ ምንድነው? መለወጥ በማትችሉት ነገር አትጨነቁ ።በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን
በልጁ ታረቀን ግሩም ስብከት !በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ያስተማሩበት ጥቅምት 27
የጽጌ 5ተኛ ወረብ የጥቅምት 30 በመምህር ኤፍሬም አሸናፊ
ሕዝቡን የሚያስመርር የዓውደ ምሕረት ልመና ይቁም በዕቅድ እንመራ ብንለምን የምንሰጠው አሊያ መልሰን የምንዎስደው መሆን የለበትም።
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ ስብከት ስለ ተዓምረኛው ፃድቅ አቡነሐራ ድንግል
የጽጌ 4ተኛ ሳምንት ወረብ የጥቅምት 23 በመምህር ኤፍሬም አሸናፊ
ክፍል ሁለት በዝማሬ አመካኝቶ በ ቤተክርስቲያን ውስጥ ጭፈራ ይቁም
አስገራሚው ትንሹ ባለ ቅኔ !
የሁለተኛ ሳምንት የጽጌ ወረብ
ልመና የሰለቸው ሕዝብ። ዓውደ ምሕረቱ የወንጌል ይሁን ።መልአከ ምሕረት ግሩም አለነ
እንኳን አደረሳችሁ የመጀመሪያ የጽጌ ማኅሌት ወረብ መዝሙር ዝማሜ በላይ ቤትና በታችቤት በመምህር ኤፍሬም አሸናፊ
የኔታ ኃይለ ማርያም ዘውዱ ክርስትና ክርስቶስን መምሰል ነው።
ልዩ ስብከት አበቦች ወደ ፍሬነት ሲቀየሩ የኛ ህይወት መቸ ነው የሚቀየረው? በመምህር ስሙር አላምረው ያስተማሩት ትምህርት
በሃይማኖቴ ከመጣ እስከሞት ድረስ እጋደላለሁ !ስለ ግዕዝ ቋንቋ አስረግጠው ተናገሩ ! የብፁዕ አቡነ አብርሃም አስረግጠው ተናገሩት መልዕክት
የኔታ ኃይለ ማርያም በነገረ ማርያም ዙሪያ ያስተማሩት የ መላእክት እኅታቸው ነበረች..
ብፁዕ አቡነ አብርሃም ዛሬም እንደ ድሮው በድፍረት የቤተ ክርስቲያን መከራ ይብቃ ተከባብረን መኖሩ ይሻላል አሉ።
ግሩም የሆነ ምክር በመምህር ኃይለ ማርያም የተሰጠ ትምህርት
የብዙዎች መልስ የተመለሰበት ትምህርት በሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው ።