፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ - 5 kilo Gbi Gubae
ይህ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጂያ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማእከል የአምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ የዩቲዩብ ቻነል ነው፡፡
በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶችን፣ የበዓላት ወረቦችን፣ ዝማሬዎችን፣ ምክረ አበውን እንዲሁም ሌሎች በ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ የሚዘጋጁ የምስል ወድምፆችን ያገኙበታል።
የበገና ዝማሬ || በ 5 ኪሎ ግቢ ጉባኤ መዝሙር ክፍል
"አምላኩን እንዳየ ሕዝቅኤል በሕልሙ ባቢሎን ሆኖ አካሉ ገዳም ናት የግቢ ጉባኤ ላወቀበት ሁሉ" በሊቀ ሊቃውንት ሳሙኤል አረጋ
ቡራኬ ዘብጹዕ አቡነ መቃርዮስ በበዓለ ልደት "ማኅበረ ቅዱሳን የቤተ ክርስቲያናችን ዋስትና ዕበይ ነው፤ በዓለት ላይም የተመሰረተ ነው።"
"ዓቢይ ፍስሐ - ታላቅ ደስታ" በሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መልአክ
ልደተ ክርስቶስ በአምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ || ሰኞ ታህሳስ 28፡ 2017 ዓ.ም ከቀኑ 10፤30 ጀምሮ || በቅድስት ሥላሴ ትልቁ አዳራሽ።
ሊያመልጠን የማይገባ "መልካም ዕድል" ሉቃ 10 ፡42
ኑ ሊቁ በሚዘከርበት ቅዱስ ቀን የእመቤታችንን ልደት እያሰብን 30 ኛ ዓመት የግቢ ጉባዔያችንን የምስረታ በዓል በጋር እናክብር ።
ኑ ሊቁ በሚዘከርበት ቅዱስ ቀን የእመቤታችንን ልደት እያሰብን 30 ኛ ዓመት የግቢ ጉባዔያችንን የምስረታ በዓል በጋር እናክብር ።
ምክረ ወራዙት|| ዘመናዊነት እና ኦርቶዶክሳዊነት || ክፍል 1 || በዲያቆን አንተነህ
ምክረ ወራዙት ||ጾታዊ ፍቅር በኦርቶዶክሳዊ ዕይታ || ክፍል 2 || በዲያቆን አንተነህ
ወረብ || በ 5ኪሎ ግቢ ጉባዔ ዲያቆናት
የበገና ዝማሬ || በ5 ኪሎ ግቢ ጉባዔ ተማሪዎች
ቅኔ || በ 5 ኪሎ ግቢ ጉባዔ || በልደተ ክርስቶስ የቀረበ
ልደተ ክርስቶስ በአምስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ || ቅዳሜ ታህሳስ 27፡ 2016 ዓ.ም ከቀኑ 10፤30 ጀምሮ || በቅድስት ሥላሴ ትልቁ አዳራሽ።
አትጨነቁ በመምህር እዳልካቸው ነዋይ
የ5 ኪሎ የ2ኛ አመት ተማሪዎች ጉዞ
ይትፌሳህ ሰማይ በዛቲ ዕለት || ወረብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች
ዮም ፍስሐ ኮነ || ቆሜ አጫብር ወረብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ዲያቆናት
ልደታ ለማርያም በ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ || ቅዳሜ ሚያዚያ 28፣ 2015 ዓ.ም ከቀኑ 7፡00 ጀምሮ በጠቅላይ ቤተክህነት አዳራሽ
ቶኔቶር ክፍል ፩
ኦርቶዶክሳዊ አንብቦተ መጻሕፍት | በዲያቆን በረከት
ምክረ ወራዙት | Atheism, Secularism and Philosophy in Orthodoxy view
ሰማይ ወምድር || ወረብ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ተማሪዎች
ተወልደ ኢየሱስ || በ፭ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ዲያቆናት
ኑ! የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱሰ ክርስቶስን የልደት በዓል አብረን እናክብር።
ነገረ ክርስቶስ ፡ በመምህር ዲ/ን ዳንኤል
በሞት የተገለጠ ፍቅር ፡ የመጽሐፍ ትረካ ፡ ክፍል 4
አምላክ ለምን ሰው ሆነ?
በሞት የተገለጠ ፍቅር ፡ የመጽሐፍ ትረካ ፡ ክፍል 3