True Gospel Ministry
This is prayer house please subscribe us
ይህ የጸሎት ቤት ነው SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ subscribe ስላደረጋችሁ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሚጸልይ ሰው ብዙ ያተርፋል ኢየሱስ ያድናል፡፡ በወንጌል አላፍርም!!
#ጸሎት:- ለብዙ ነገር ይጠቅማል፤ ምሪት ምንፈልግበት፣ ማጽናኛ የምናገኝበት፣ የምናመሰግንበት፣ ከውስጣዊ ማንነታችን ጋር ግንኙነት የምንፈጥርበት፣ ሊገጥመን ላለው ፈተና የምንዘጋጅበት፣ ሃይል የምንቀበልበት፣ ለሌሎች የምንተርፍበት ነው፡፡ ጸሎት የጥንካሬ፣ የተስፋ እና የመነሳሳት ምንጭ ነው:: ይህም ግለሰቦችን የበለጠ በስነምግባር እና በርህራሄ እንዲኖሩ የሚያነሳሳ ነው።
"ሳይታክቱም ዘወትር ሊጸልዩ እንዲገባቸው የሚል ምሳሌን ነገራቸው፥ ሉቃስ 18፡1"
Prayer: It is useful for many things; it is a way to seek guidance, to find comfort, to give thanks, to connect with our inner self, to prepare for the challenges we face, to receive strength, and to intercede for others. Prayer is a source of strength, hope, and inspiration. It motivates individuals to live more morally and compassionately.
"And he told them a parable to this effect, that they ought always to pray and not to faint: Luke 18:1."
ይህንን አገልገሎት በገንዘብ ደገፉ ለመደገፍ
CBE 1000113509027
የዳዊት የድሉ ምስጢር ይህ ነው | ye dawit ye dilu mistir ehe new | ድንቅ የማለዳ ጸሎት @TRUEGOSPELministry-2
አይዘገይም ድንቅ ጸሎት || Ayzegeyim Dink Tselot @TRUEGOSPELministry-2
እግዚአብሔር ረዳቴ ነው | egzyabiher redate new @TRUEGOSPELministry-2
ትደርሳላችሁ | tidersalachu አብራችሁን ፀልዩ @TRUEGOSPELministry-2 #foryou #viral
አትፍራ እረዳሃለሁ በጣም ድንቅ ጸሎት // Atifra eredahalew @TRUEGOSPELministry-2 #foryou #foryoupage #viral
የሌሊት ጸሎት አብራችሁን ፀልዩ // ye lelit tselot @TRUEGOSPELministry-2 #foryou #foryoupage #viral #viralvideo
ድንቅ የማለዳ ጸሎት // dink ye maleda tselot @TRUEGOSPELministry-2
በዚህ ጸሎት ሙሉ የእግዚአብሔር ጉብኝት ያገኛቸዋል // bezi tselot mulu ye geta gubinit yagenachual #truegospelministry
ሀይል የምትገኝበት ጸሎት ሀይል ለማገኘት አብራችሁን ፀልዩ // hayl yemitagenubet tselot #truegospelministry
በሕይወታችሁ ለመለወጥ አብራችሁን እንደዚህ በላችሁ ፀልዩ || be hiwotachu lemelewet abrachun endezi blachu tseylu
ከዚህ ጸሎት በኋላ ጠላት አይዳፈራችሁም አብራችሁኝ ፀልዩ | kezi tselot bohala telat aydaferachum | #TrueGospelMinistry
እግዚአብሔር ይደግፍሃል ይህንን ጸሎት አብራችሁን ጸልዩ አሁን የጸሎት ጊዜ ነው || egzyabher yidegifahal @TRUEGOSPELministry-2
2018 ጌታ ለልጆቼ እንዲህ አደርጋለሁ ብሎኛል ጸሎታችሁን ቀይሩ እንደዚህ ጸልዩ /ye maleda tselot #TreuGospelMinistry
አሁን ሌሊት ይህንን ጸሎት አብራችሁን ፀልዮ ሕይወታችሁ ይቀየራል / yeleleit tselot @prayer #subscribe #TRUEGOSPELministry