፮ ኪሎ ግቢ ጉባዔ 6 Kilo gbi gubae

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማዕከል የስድስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡

በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርተ ወንጌሎችን፣ የበዓላት ወረቦችን፣ ዝማሬዎችን፣ ምክረ አበውን እንዲሁም ሌሎች በስድስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ የሚዘጋጁ ምስል ወ ድምፆችን ያገኙበታል።