ድንኳን ሚዲያ dinikwan media

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ
ድንኳን ሚዲያ ድንኳን dinikwan media የተሰኘ ሲሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ዶግማና ሥርአት (ቀኖና) የጠበቁ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን የምታገኙበት ቻናል ነው። ቻናሉን ሼር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን ያግኙ።