⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure

🖍🖍........🖍ሰላም ጤና ይስጥልኝ ኦርቶዶክስአውያን እንኳን ወደ ❣️(ንቁሓን ሚዲያ )በሰላም መጡ" ሰላማችሁ ሰላማች ደስታችሁ ደስታች ነው እና👂 ይህ ሚዲያ በቅድሚያ የሚሰጠው አገልግሎት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስነ ስርዓትን፤ ቀኖናን ዶግማን ፣የጠበቀ ኦርቶዶክስአዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ፣ኦርቶዶክስአዊ አስተምህሮዎችን፣ኦርቶዶክስአዊ ዝማሬዎች ፣ኦሮቶዶክሳዊ ታሪካዊ ገዳማት አድባራት ጉብኝቶች 📍እንዲሁም ከመናፍቃን የሚነሱ የምንፍቅና ጥያቄዎች እንደ ጥያቄአቸው መልስ የምንሰጥበት🔭 ቻነል ሲሆን በተጨማሪ ሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮችን የምንዳስስበት መሆኑን ንቁሓን ሚዲያ እናሳውቃለን🔶 ስለዚህ ይህ ቻነል ለኦርቶዶክስአዉያን እጅግ ጠቃሚ ስለሆ subscrib እያደረጋችሁ ቤተሰብ እንድትሆን በፍቅር ስም እጠይቃለሁ ደግሞ እወዳችሗለሁ ⛪️ⓝ my Chanel link 👇 💙 👇