Mekoya Media መቆያ ሚድያ
#ShegerFM #Ethiopia #ሸገርኤፍኤም102.1
Sheger FM 102.1 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia on air since October 4,2007. We are proud to be Ethiopians and we love our country more than anything! Hear us live on http://www.ShegerFM.com
ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ መሰናዶውን እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (Information & Entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
Ethiopia : ሳንካራና እና ትራኦሬ | Tomas Sankara vs Traore - Mekoya
ሳንካራና ትራኦሬ ምን እና ምን ናቸው? Sankara vs Traore - Mekoya
Aboy Sebihat Nega Interview አቦይ ስብሐት ነጋ ከመዓዛ ብሩ ጋር ያደረጉት ቆይታ... part 3
Aboy Sibhat Nega Interview With Meaza Birru Part 2 አቦይ ስብሐት ነጋ on Sheger FM
Sheger Tereka - ራስ መፅሐፍ ትረካ by andualem Tesfaye Part 3
Sheger Radio - Sibhat Nega Interview With Meaza Birru Part 1 ድርጅቱን የማይጎዳ ድርጊት አደርግ ነበር!
ታሪክን የኋሊት - Adolf Hitler በድህነት ያደገው ሒትለር
Sheger Sport - Abebe gidey Today Sport News
ሀይቅ እስጢፋኖስ ገዳም hayk estifanos gedam ethiopia Teferi Alemu Mekoya
“ከቤተመንግስት ወደ እስርቤት” EsheteAssefa እሸቴ አሰፋ Zelen Karadžić
ረድኤት ተረፈ ተሞሸረች Rediet Terefe Wedding Program
Sheger Mekoya - ራጂቭ ጋንዲ Rajiv Gandhi/ Indira Gandhi /EsheteAssefa
Sheger Mekoya - ሶቭየት ህብረት Soviet Union Eshete Assefa