እንቁጤና ቻናል
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጣችሁ! እዚህ ጋር ወላጆችና አሳዳጉዎች የልጆችን ጤና በተመለከተ የሚያስፈልጓቸውን መረጃዎች በቀላሉና በአስተማማኝ መንገድ እንዲያገኙ ለመርዳት የተከፈተ ቻናል ነው። አራስ ልጅን ከመንከባከብ ጀምሮ የተለመዱ የህፃናት በሽታዎች እና የእድገት ደረጃዎች ድረስ ያሉትን ጉዳዮች በቀላሉ ሊረዱት በሚችሉበት መንገድ እናቀርባለን። አላማችን ልጆቻችሁን ጤናማና ደስተኛ አድርገው ለማሳደግ የሚያስፈልጋችሁን እውቀት ማድረስ ነው። ዛሬውኑ Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን ይሁኑ!
ይህ ቻናል ለልጆች ጤና መረጃዎች ዋና ምንጭ ነው። ቪዲዮዎቻችን በጤና ባለሙያዎች የሚዘጋጁ ሲሆን ሰፋ ያሉ ርዕሶችን ይዳስሳሉ፤Subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቱን በመጫን አዳዲስ ቪዲዮዎችን እንዳያመልጥዎ!
Welcome to our channel! We're dedicated to helping parents and caregivers navigate the world of pediatric health with confidence. Here, you'll find reliable, easy-to-understand information on everything from newborn care to common childhood illnesses and developmental milestones. Our goal is to empower you with the knowledge you need to keep your little ones healthy and happy. Subscribe and join our community today!
Channel Description
ነጭ ሽንኩርት አስገራሚ የጤና ጥቅሞችና አጠቃቀሙ||The Ancient Secret Backed by Modern Science”
7 የተለመዱ ጨቅላ ሕፃናትን( አዲስ የተወለደውን ልጅዎን) ሊጎዱ የሚችሉ ስህተቶች|| 7 common Mistakes that can Harm Your neoborn
አስደንጋጭ ነዉ!ለስላሳ መጠጦች በልጆች ጤናና እድገት ላይ ያላቸዉ ጉዳት||The Shocking Health Impact of Soft Drinks on Children
ልጆች ለምን በተደጋጋሚ ይታመማሉ? የመከላከል አቅማቸው ደካማ ስለሆነ ነው||Why do kids get sick so often? Is it weak immunity
የታሽጉ ምግቦች አስደንጋጭ እዉነቶችና በጤና ላይ የሚያስከትሉት ጉዳት||The Shocking facts Behind Processed Foods.
Vomiting በልጆች ላይ በቤት ውሰጥ ህክምናና አደገኛ ምልክቶች?||vomiting in children how to prevent and treat at home
10 ከፍተኛ ንጥረ ነገሮችን የያዙ ምግቦችና ለጤና ያላቸው ጥቅም||The Most Nutrient-Dense Foods on Earth
የመርሳት |አልዛይመር| በሽታን ለመከላከል በጥዋት ማከናወን ያሉብን ነገሮች||Simple Morning Routine That Prevents Alzheimer’s
ካንሰርን በተፈጥሮ የሚከላከሉ በሳይንስ የተረጋገጡ 5 ምርጥ ምግቦች|| Top 5 foods that prevent cancer፡ Backed by the science
የስኳር በሽታንና የደም የስኳር መጠንን ለመቆጣጠር የሚረዱ ምግቦች||"Diabetes and Blood Sugar Management.
ቶሎ የሚያስረጁና ስር ለሰደደ በሽታ የሚያስከትሉ ምግቦች ||FOODS That fasten aging and that exposed to chronic disease
ለልጆች የተጨማሪ ምግብ አጀማመር ምን፣እንዴት መቼ እንጀምር?|| Complementary feeding parents guide: For healthy kids
የጨጓራ ህመም እና የምግብ አለመፈጨት በቤት ውስጥ መፍትሔዎችና ህክምናዎች|| Dyspepsia/indigestion /home remedies and treatment
የቴምር ታምራዊ የጤና ጥቅሞች፣ በቀን 2 ፍሬ በመብላት ለህመም ሁሉ መከላከያ|| The amazing health benefits of eating Dates
ተቅማጥ በልጆች ላይ፡ 5ቱ መደረግ ያለባቸዉ እርምጃዎች| የወላጆች መመሪያ ||Diarhea in Children 5 must Do steps parents Guide
ጉንፋን በልጆች መንስኤው ፣ የቤት ውስጥ ህክምናና እንዴት እንከላከል !|| Common cold in children: prevention and treatment
በተፈጥሮ ብቻ የልጆችን Immunity እንዴት መጨመር ይቻላል! How to boost immunity in natural backed by a science
የሃይላንድ ውሃ የሚያስከትለው የጤና ችግር ||the effect of bottle water on health
እነዚህን የአመጋገብ ስህተቶች በማሳወገድ የልጅዎን ጤና ይጠብቁ||Stop this feeding mistakes and save your child health
ልጆች ምግብ እምቢ የሚሉባችዉ ምክንያቶችና መፍትሄዎቻቸዉ||Why kids are refusing foods and Solutions.
ተቅማጥ በልጆች ላይ እንዴት መካላከልና በቤት ውስጥ የሚደረጉ ህክምናዎች|| how to prevent and treat at home Diarhea in children
ክፍል -2:-ልጆችን እንዴት ከሞባይል ጌም ሱስ ማላቀቅ ይቻላል|| How to prevent children from mobile gam addiction?
ክፍል_1:_የሞባይል ጌም(ጨዋታ) በልጆቸ ጤና ላይ የሚያስከትለው አስደንጋጭ ተፅዕኖ || The effect of mobile game on kids health
እንቅስቃሴ አለማድረግ የሚያስከትለው አስደንጋጭ ችግሮች/ the shocking issue related to physical inactivity!