ዘይብገር ደስታ

በመጀመሪያ እራሴን ላስተዋውቅ እፈልጋለው፣ ስሜ ዘይብገርደስታ (ቅፅል ስሜ ደሞበያ ይባላል ) የምኖረው ኢትዮጵያ ውስጥ በተለይ በትግራይ ክልል ውስጥ ነው። የተማሪዎችን ማስፈንጠሪያ እየሰራሁ ነው፣ የማህበረሰብ ግንባታ ከየአቅጣጫው ሰዎች እንዲተባበሩ እያደረግኩ፣አጋዥ የሌላቸው አረጋውያንና የተለያዩ አቀመ ደካሞችን አቅሜ በፈቀደ እረዳለሁኝ እንዲሁም የተለያዩ ትምህርቶች ሚኒ ሚዲያ፣ facebook, tik tok በመጠቀም እገዛ አረጋለሁኝ. ስለዚህ subscriber በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
.
.
First of all, I would like to introduce myself, my name is Zeibger desta (my nickname is Dombeya) I live in Ethiopia, especially in the Tigray region.I am doing student promotion, community building, making people from all walks of life cooperate, I help the helpless elderly and various weak people as much as I can, and I also help with various lessons using mini media, facebook, tik tok. So it helps me to subscribe or support any of my activities. Thanks for your help!