Dingle Mariam Dink Nat ድንግል ማርያም ድንቅ ናት

እኛን ለማዳን በመስቀል ላይ ህይወቱን ለሰጠን ለጌታችን መድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የአምልኮ ስግደት ክብር ምስጋና ይገባል ዘወትር በየቀኑና በየ ሰአቱ ጌታችን አምላካችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስን ለወለደችልን በእግዚአብሐር ከሴቶች ሁሉ ተለይታ ለተመረጠችው ንፅህተ ንጹሐን፣ቅድስተ ቅዱሳን፣ማህደረ እግዚአብሔር፣እመብርሐን፣ብጽህት፣የነብያት ትንቢት፣ የሙሴ ጽላት፣የዳዊት መሰንቆ፣የሰለሞን አክሊል፣ምልእተ ፀጋ፣ኪዳነ ምህረት፣ዕመቤታችን, ሩህሩሗ፣አዛኝቷ፣ደጏ፣ልመናችንን ለምትሰማው፣ለምታማልደን፣የሁሉ እናት፣ለቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባታል እግዚአብሄር ፊት ለሚቆሙት ለሚያማልዱን ቅዱሳን መላዕክት ክብር ምስጋና ይሁን