Dr. Nahom | ዶ/ር ናሆም

እንኳን ወደ ዶ/ር ናሆም ቻናል በሰላም መጣቹ✔️
በዚህ ቻናል ላይ በየጊዜዉ አዳዲስ የጤና መረጃዎችን እና ጤናማ አመጋገብ, ስለ ትዳር ግንኙነት ጋር የተያያዙ ሀሳቦችን እንመለከታለን አጠቃላይ
የዚህ ቻናል አላማ ለህብረተሰቡ ትክክለኛውን የህክምና አስተምሮት እና እዉቀቶችን ማስተላለፍ ነዉ።
በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን 👍

Welcome to Dr. Nahom's channel On this channel, we will see new health information and healthy diet, ideas related to marriage, relationship, you will get general knowledge. Become a family by subscribing, thank you!