kaleawadi tv

ወደ ቃለ ዐዋዲ እንኳን በደህና መጣችሁ። ቃለ ዐዋዲ አገልግሎት የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል የምስራች ለሰው ሁሉ የሚያበስር አገልግሎት ነው። እግዚአብሔር በዚህ አገልግሎት የቃሉን ብርሃን ለብዙዎች እያበራ ሲሆን እርስዎም የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ለመሆን እንኳን በደህና መጡ እንላለን። በቻናላችን የበለጠ ወደ እግዚአብሔር እንዲቀርቡ የሚረዱዎትን ብዙ ትምህርቶችን እንደሚያገኙና መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ለሰው ልጅ የገለጠውን ታላቅ ፍቅር እንደሚቀምሱ እናምናለን። እርስዎ ተጠቅመው ቤተሰብዎና ጓደኞችዎ ሁሉ የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ ይህንን ቻናል ያስተዋውቁአቸው። እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይባርክ።
+251905999992/+251905999990/+251930392422
አድራሻ ፡- ቀበና ቤልየር መብራቱ ጋር አቤኔዘር ህንጻ ግቢ ውሰጥ እና ቱሉ ዲምቱ አደባባዩ ጋር ሐመር ሕንጻ
ቃለ ዐዋዲ።