ቤተ ቅዱስ ያሬድ - Bete Kidus Yared
ይኽ ቻናል
ግስ ይወርድበታል
ቅኔ ይዘረፍበታል
ታሪክ ይተረክበታል
መጽሐፍ ይተረጎምበታል።
<>አድራሻ ደብረ ጽዮን ሰላም አድርጊው ማርያም ገዳም
ባሕር ዳር ከቅኔው መንደር
የቅኔ ዘረፋ በቤተ ቅዱስ ያሬድ #@&&&@@eptember 4, 2025
ድንቅ ቅኔ በሊቁ ዘላለም እና ይትባረክ የቤተ ቅዱስ ያሬድ ዘራፊዎች።
በሊቁ መዝገቡ የቤተ ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ የተደረገ ድንቅ ቅኔ።
ድንቅ ቅኔ። የቤተ ቅዱስ ያሬድ አስነጋሪ በሆኑት በቃሉ የተደረገ።
ድንቅ ቅኔ በሊቁ ተረክበ የቤተ ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ።
የክረምት ቅኔ በደቀ መዝሙር ኪነ ጥበብ የቤተ ቅዱስ ዘራፊ።
ቅኔ ዘክረምት በደቀ መዝሙር አእምሮ የቤተ-ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ።
የሰኞ ውዳሴ ማርያም ትርጓሜ በቤተ-ቅዱስ ያሬድ ባሕር ዳር።
#ቅኔ ዘክረምት በደቀ መዝሙር ይትባረክ የቤተ ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ። ቤተ- ቅዱስ ያሬድ ባሕር-ዳር።
የክረምት ቅኔ በደቀ መዝሙር ስብሃት የቤተ ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ።
ቅኔ በመጋቤ አእላፍ የኔታ ቅዱስ ያሬድ ዘክረምት።ባሕር ዳር ሰላም አርጊው ማርያም።
ቅኔ ዘክረምት በደቀ መዝሙር ደምጸ የቤተ-ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ።#ቤተ-ቅዱስ ያሬድ።
የክረምት ቅኔ በደቀ መዝሙር ዳዊት የቤተ-ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ/Bsc./#ቤተ-ቅዱስ ያሬድ የቅኔ እና የመጽሐፍ ትርጓሜ ምስክር ጉባኤ ቤት ።
#የቅኔ ትርጓሜ እና ምስጢር(እርቃቄ) ።በመጋቤ አእላፍ የኔታ ቅዱስ ያሬድ።ከሥላሴ እስከ ጉባኤ ቃና።
#የቅኔ ትርጓሜና ምስጢር /ርቃቄ /በመጋቤ አእላፍ የኔታ ቅዱስ ያሬድ። ከመወድስ እስከ ዘይእዜ። ክፍል ፩
የክረምትና የበዓለ ሚካኤል ቅኔ በመጋቤ አእላፍ የኔታ ቅዱስ ያሬድ ።ባሕር- ዳር ሰላም አርጊው ማርያም።ክፍል ፩
የክረምት ቅኔ በደቀ መዝሙር ዳዊት የቤተ ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ።
የ"ወ "ግስ አወራረድ በመጋቤ አእላፍ የኔታ ቅዱስ ያሬድ።
የክረምት ቅኔ በደቀ መዝሙር ዮሐንስ የቤተ ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ።
የቅኔ ፍች በቤተ ቅዱስ ያሬድ የቅኔና የመጻሕፍት ምስክር ጉባኤ ቤት ######ድንቅ የዘመነ ክረምት ቅኔ። በዘራፊ ኢሳይያስ
የቅኔ ዘረፋ በቤተ ቅዱስ ያሬድ የቅኔና የመጻሕፍት ምስክር ጉባኤ ቤት ######ድንቅ የዘመነ ክረምት ቅኔ። በዘራፊ ኢሳይያስ
የቅኔ ፍች በቤተ ቅዱስ ያሬድ የቅኔና የመጻሕፍት ምስክር ጉባኤ ቤት ######ድንቅ የዘመነ ክረምት ቅኔ። በመምህር ነቢዩ
የግስ ገሰሳ በቤተ ቅዱስ ያሬድ የቅኔና የመጻሕፍት ምስክር ጉባኤ ቤት ###### የ "ወ" ግስ በመምህር ነቢዩ
የቅኔ ዘረፋ በቤተ ቅዱስ ያሬድ የቅኔና የመጻሕፍት ምስክር ጉባኤ ቤት ######ድንቅ የዘመነ ክረምት ቅኔ። በመምህር ነቢዩ
ድንቅ የሚስጢር ቅኔ በደቀ መዝሙር ዘካርያስ የቤተ ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ።
ክፍል ፪ እርቃቄ
ድንቅ የመርቆሬዎስ ቅኔ በደቀ መዝሙር አይነ ኩሉ የቤተ ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ።
ክፍል ፪ እርቃቄ
ድንቅ የሚስጢር ቅኔ በደቀ መዝሙር መዝገቡ የቤተ ቅዱስ ያሬድ ዘራፊ። ቤተ-ቅዱስ ያሬድ የቅኔ እና የመጽሐፍ ትርጓሜ ጉባኤ ቤት።
ክፍል ሁለት እርቃቄ። # ቤተ-ቅዱሰ ያሬድ የቅኔና የመጻሕፍት ትርጓሜ ምስክር ጉባኤ ቤት።