Hohite Semay Media፡ኆኅተ ሰማይ ሚዲያ
ይህ ኆኅተሰማይ tube channel ሀይማኖታዊ አስተምህሮዎች ፣ ምክሮችና ተግሳፆች፣ቅኔዎች፣መንፈሳዊ መዝሙሮች ፣ዜና ቤተክርስቲያን እና ሌሎችም አስተማሪና መካሪ አመለካከቶች ይቀርቡበታል።
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን።
ሊቀ አእላፍ መርጌታ ፀሐይ ካሴ የምዕ/ጎ/ሀ/ስብከት ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም የቅኔ እና የሐዲስ ኪዳን መምህር የሰጡት የማይጠገብ ትምህርት
፫ኛ ሳምንት የማኅሌተ ጽጌ ወረብ በመርጌታ ፍሬሕይወት ያረጋል
የአባቶቻችንን የሊቃውንት ወረብ
የመስቀል ደመራ ያሬዳዊ ወረብ በሰ/ት/ቤት ወጣቶች በፍኖተሰላም ከተማ አደባባይ
መዝሙር በዘህብረት
የብፁዕነታቸው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት 01/01/2018 ዓ/ም
መዝሙር በዘማሪ ሰፊነህ ወሰኔ
በዓለ ደብረታቦርን በደብረታቦር የቅኔ ጉባኤ ቤት
ዜና ቤተክርስቲያን(ሰበር)
በፈረሰኞች የታጀበው የገጠር ባህላዊ ሰርግ
በመምህር ብርሃን የብሉያትና የሐዲሳት የጉባኤ ቤት መምህር እና በደብረማርቆስ ከተማ የዋሻው ቅዱስ ሚካኤል ካቴደራል የስብከተ ወንጌል ኃላፊ
ያሬዳ ወረብየፍኖተሰላም ወረዳ ቤተክህነት ሰ/ት/ቤቶች ህብረት
"ወደ ሰማይ ዐረገ።"በመምህር ብሩህ አንለይ
ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤዛነት መሰከሩ።
ስለቤዛነት በመ/ር አብርሃም ፈቃዴ የሐዲሳትና የቅኔ መምህር የተሰጠ ሁሉም ሰው ሊያየውና ሊመለከተው የሚገባ
ክርስቶስ "አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ" ለምን አለ? ከመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ጋር በዲ/ን አበባው ይበሉ በኆኅተ ሰማይ ሚዲያ የቀረበ
ዘለሰኛ መዝሙር
ኒቆዲሞስ ማን ነው? በመምህር ምሥጢሩ ቀፀላ
ትምህርት በመምህር ሰናይ ክንዴ የብሉያትና የሐዲሳት የጉባኤ ቤት መምህር
"ህሙም ስለአዳነ"የንስሐ መዝሙር በዘማሪ ሊቀ ዲ/ን በላይነህ የቡሬ ደ/ጽ/ቅ/ዮሐንስ ደብር አገልጋይ
ሥለ ፆም የተሰጠ ትምህርት፣በብፁዕነታቸው አቡነ ዘካርያስ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የምዕ/ጎ ሀገረስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲነኖዶስ አባል
ይለፍሽ!!! ምርጥ ግጥም በወጣት ብዙኀን በላይ
መዝሙር በፍርን መድኀኔዓለም ካቴደራል ህፃናት መዘምራን
"ነነዌ" በመ/ር ይባቤ ሞላ የብሉያትና የሐዲሳት መምህር
ቀጥታ ጎጃም ፍኖተሰላም ፍርን መድኀኔዓለም ቤተክርስቲያን
የማርያም ሞት(ሞታ ለማርያ)በመ/ር በረከት ይግረም
የጥምቀት በዓል በፍኖተሰላም ከተማ ክፍል ሦስት(፫)
የጥምቀት በዓልና አከባበሩ ክፍል ፪ የአባቶቻችን የሊቃውንት ያሬዳዊ ወረብ
የጥምቀት ከተራ በዓልና ደማቅ አከባበሩ በፍኖተሰላም ከተማ
ገናን በአደባባይ በፍኖተሰላም ከተማ ባህልና ቱሪዝም ከምዕራብ ጎጃም ሀገረስብከት ጋር በመተባበር