Mekuanint Takele መኳንንት ታከለ bahir dar Ethiopian

ሰላም ሰላም ወደ መኳንንት ታከለ ዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጡ ::
በዚህ ቻናል በተለይ ሰለ ሀገራችን የሙዚቃ መሳሪያወች ለማወቅ የሚረዱ ስራወችን ያገኛሉ እንዲሁም የተለያዮ የመዝናኛና ወቅታዊ መረጃወችን እናደርሰዎታለን ሰብስክራይብ ስላደረጉ እናመሰግናለን ::