Ethio Accounting

አድሱን የእትዮ አካዉንትንግ ቻናል ሳብስክራይብ አድረጉልኝ አመሰግናለዉ!!!
በዚ ቻናል የምተላለፈዉ ከ ደረጃ 1 እስከ ደረጃ 4 ያለዉ COC በ አካዉንትነግ ሙያ ዘርፍ ስልጠና ይሰጣል ይህን ስልጣና ያሰብኩበት ምክንያት ቡዙ ተማሪ COC ሳይዙ ትምህርት ይጨርሳሉ ሁለተኛ ደግሞ ትምህርት ላይ ያሉ ተማርዎችን ለማገዚ ነዉ፡፡

Telegram (ከታች ያለዉ የተለግራም ልንክ ነዉ)
https://t.me/+kgI7yMbvi1Y4YzBk