Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Well Come To Felege Genet Media YouTube Channel
እንኳን ወደ ባህር ዳር ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት የYoutube ቻናል በደህና መጡ ። በዚህ የኢንተርኔት አውደ ምህረት ላይ የኢ/ኦ/ተ/ቤ ስረዓት የጠበቁ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች |ብሒለ አበው |የዝማሬ አገልግሎቶች | ልዮ ልዮ መንፈሳዊ ዝግጅቶች እንዲሁም የቅዱሳን ክብረ በዓላት በቀጥታ ስርጭት የሚቀርብበት መድረክ ነው።
ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነት ተከታዮች ይህን YOUTUBE CHANNEL SUSBSCRIBE በማድረግ የደውል ምልክቱን ተጭናችሁ ALL የሚለውን በመንካት ቤተሰቦቻችን ይሁኑ።
የባህር ዳረ ፈለገ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ ክፍል
የ እግዚአብሔርን ማዳን ታያላችሁ እውቀት ብቻውን ሃገር አያድንም
በጊዜ ካልታከማችሁ ሞታችሁን ታፋጥናላችሁ በሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልአክ
ብጹእ አቡነ አብርሃም በ አርሲ ጉዳይ መረር ጨከን ያለ መልእክት አስተላለፉ
"በክርስቶስ ልብ እናስባለን" አባ ገብረ ኪዳን ያስተማሩት አዲስ ትምህርት
ሀገር የጋራ ሀይማኖት የግል ብሎ ነገር የለም Felege Genet Media 2022
የሚያጸድቁት 3ቱ ክርስቲያኖች
"ደስ ይበላችሁ የብርሃን ልብስ አላችሁ" በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ አዲስ ትምህርት
ተጠንቀቁ የተወገዘው ገድለ ዮሐንስ የትኛው ነው
ርእስ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ዝምታቸውን ሰበሩ በሀገራችን እንደ ኦርቶዶክሳዊያን የተሰቃየ የለም
አርባ ምንጭ ያፈለቁ ተአምረኛው አባት
በመብረቅና በደመና የተገለጡት አባት// ሊቀ ጉባየ አባ ማቲያሰ
መንፈስ ቅዱስ ያደረባትን ሀገር ደም የበዛባት የጨካኞች ምድር አታድርጓት//የኔታ ማዕበል ፈጠነ
አቡነ አብርሃም ዛሬም አስገረሙን "ግዕዝ አንማርም በሚል ስም አርቶዶክሳዊ ጥላቻችሁን አቁሙ"//ዶላር አላሸሸሁም በሃይማኖት አንገቴን እሰጣለሁ
መንገድ የጠፋባችሁ ይህን ድንቅ ትምህርት አዳምጡ// የኔታ ሃይለ ማርያም ዘውዱ
ድንግል ማርያምን አትንኩብን የኦርቶዶክስ መከራ ይብቃ//ብጹዕ አቡነ አብርሃም
በባዶ ሆድ የሚጸለይ ጸሎት የቱ ነው በልቶ መጸለይ ይቻላልን// በሊቀ ሊቃውንት ስሙር አላምረው
ምግብ በልተን የማንፀልያቸው ጸሎት የትኞቹ ናቸው? በሊቀ ሊቃንት ስሙር አላምረው
በንጹህ ደሙ ያዳነን……. ስምሽን ጠርቼ…..እቴ ሙሽራየ// በዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
ጥቂት ነገር ይዤ ታላቁን እግዚአብሔር ሳልጠራው አልውልም// በዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ
በታዳጊዋ የተገጠመ አስደማሚ ግጥም | ሊቃውንት ያደነቆት ገጣሚ | 1ኛው ክብረ ተዋኅዶ የኪነ ጥበብ መርሃ ግብር Felege Genet Media 2025
የአዲሱ ዓመት የ2018 ዓ.ም የአጽዋማትና የበዓላት ማውጫ በየኔታ ማዕበል ፈጠነ
አዲሱን ዓመት ከመቀበላችን በፊት ይህንን እናዳምጥ / የብፁዕ አቡነ አብርሃም የአዲስ ዓመት መልዕክት
በቅዱስ ሩፋኤል በዓል ምን ተፈጠረ አቡነ አብርሃም ጳጉሜ የማን ናት?
የ የኔታ ማዕበል ደቀ መዝሙር ቅኔውን አዘነበው በ 1ኛ ክብረ ተዋህዶ ላይ የቀረበ
ምልክቴ ነሽ/ድል አለ በስምህ በዘማሪ አባይነህ 1ኛ ክብረ ተዋህዶ ላይ የቀረበ
ከትናንት ከዘገየን እንጠፋለን በመጋቢ ሃይማኖት ኢዮብ ይመኑ
ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም "የበኩሩ ልጆች"…….. በእንባ የሚያዳምጡት…….. ድንቅ ግጥም 1ኛው ክብረ ተዋህዶ ላይ የቀረበ
የአዲስ ዓመት መክሊት ለአዲስ ዓመት የቀረበ በተመስጦ የሚያደምጡት ግጥም በ1ኛው የክብረ ተዋህዶ የቀረበ
ልዩ ዝማሬ በ 1ኛው የክብረ ተዋህዶ መንፈሳዊ የኪነ ጥበብ መርሐ ግብር/በዲ/ን ኃይለልኡል ግርማ "ሳለምን የሚያስፈልገኝን/ስምሽን ስጠራው