Emmanuel Disciples Ethiopian Evangelical Church

አማኑኤል የደቀ መዛሙርት ቤ/ክ በቦስተን ማሳቹሴትስ የምትገኝ የወንጌል አገልግሎት የምትሰጥ ቤ/ክ ናት። እንዲሁም በኢትዮዽያ የምትገኘውን የድነት አለት ቤ/ክ በመትከል የወንጌል አገልግሎት በመስጠት ላይ ትገኛለች። ከዚህ በተጨማሪ በሐረር ከተማ ፔኒ ፎር ዘ ኒዲ የሚል ድርጅት በማቋቋም መረዳት ያለባቸውን ችግረኛ ልጆች በማሳደግ ላይ ትገኛለች።