አሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን

እንኳን ወደ አሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ዩቱብ ቻናል በሰላም መጡ ። ይህ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት ዙሪያ ለሚነሱ ማንኛውም ጥያቄዎች ሶሻል ሚዲያ ላይ በሚያገለግሉ ወንድሞች የሚሰጡ ምላሾችን እንዲሁም መሰረታዊ የክርስትና ትምህርቶችን በየቀኑ የሚተላለፍበት ነው ።
ስለሆነም ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ቻናሉን ሰብስክራይብ ላይክ እና ሼር እንዲሁም ገንቢ አስተያየት በመስጠት ድጋፍ እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
ቻናሉ በዋናነት ፡-
1. የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
2. ከሌላ የእምነት ተከታዮች ጋር የሚደረጉ ክርክሮች
3. በወንድሞች የሚካሄዱ ጥያቄ እና መልስ
4. ኦርቶዶክሳዊ የህይወት ምስክርነት ይተላለፉበታል።