የሚጣ እና ባባ እናት Tube

ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ሚጣ እና ባባ ቱብ በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል ሁለገብ ቻናል ነው የተለያዩ ውይይቶች እና የተለያዩ ፎቶዎች ይቀርብበታል ቤተሰብ ያልሆናችው ቤተሰብ እየሆናችው አብራችውን እንድትሆኑ እንጠይቃለን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያርጋቹ አብራችውን ሁኑ ሰላም ፍቅር ለሰው ልጆች በሙሉ ይሁን ክበሩልኝ