Speak to Reach Arabic
ነቢል ኢሚል እባላለው
የገበያ አስተዳደር ባለሞያ ነኝ
ለምን ለዚህ ቻናል ደንበኛ መሆን እንዳለባችሁ በትንሹ ለግለጽላችሁ
1. ቀለል ባለመልኩ አረብኛ ቋንቋ ለመናገር ያስችላችኋል
2. የተለያዩ የአረብ ሀገራት የአነጋገር ዘቤ እና ዋናው የአረብኛ ቋንቋ ለማወቅ ያስችላችኋል
3. ለአማርኛም ሆነ ለአረብኛ ተናጋሪ ጠቃሚ ስለሆነ
4. አስተያየታችሁ መሠረት አድርጎ የተመሠረተ ስለሆነ ፤ የፈለጋችሁት ርዕስ የሚቀርብበት ይሆናል
ቪድዮቹ በጊዚያዊነት በሳምንት አንዴ የሚጫኑ ሲሆን በዘላቂነት ደግሞ ሁለቴ ወይም ከዛ በላይ በሳምንት የሚጫኑ ይሆናል
ይህ ቻናል አስተማሪ ሰለሆነ አሁኑኑ ደንበኛ ይሁኑ፡፡
My name is Nabil Emil
I am a Marketing Expert
why should you subscribe to my channel
1. you can easily and quickly speak Arabic language
2. different accents of different Arabic speaking countries will be addressed
3. Both Arabic and Amharic speakers will be beneficiary
4. It's a comment based channel; you can create a title!!
The videos will be uploaded once a week, however; the upload interval will grow to twice or more times a week.
t.me/speak2reach
اسمي نبيل إميل
متخصص في التسويق
إشتركوا في القناة لانها سوف تساعد كل من يريد تحدث اللغة العربية او اللغة الامهرية بطلاقة
በአረብኛ ማውራት ምኞታችሁ ባክኖ እንዳይቀር እነዚህን ቃላት እወቁ፡፡
በአረብኛ ራሳችሁን ማስተዋወቅ ከፈለጋችሁ እነዚህን ሀረጎች ማወቅ የግድ ነው፡፡
አረብኛ ማውራት ከፈለጋችሁ እነዚህ 70 የትዕዛዝ ቃላት ማወቅ አለባችሁ፡፡
ስሜታችሁ በትክክል የምትገልፁባቸው 21 የአረብኛ ቃላት፡፡
አረቦች እንዲረዷችሁ እነዚህን በትክክለኛው መንገድ መግለፅ አለባችሁ፡፡
መናገር እንድትጀምሩ በተለመዱ የአረብኛ ሀረጎች መጀመር አለባችሁ፡፡
ከአረቦች ጋር ከማውራትችሁ እነዚህን እውቁ።
አረብኛ እንዳትናገሩ እና መሰናክል የሚሆንባችሁ በዚህ ምክንያት ነው፡፡
ከመዳም ስራ ከመጀመራችሁ በፊት መጠየቅ ያለባችሁ ጥያቄዎች።
እነዚህን ሳትጠይቁ ስራ እንዳትጀምሩ ።
እነዚህን ወሳኝ የአረብኛ የቤት ውስጥ ትዕዛዞች ማወቅ የግድ ነው።
በቤት አገልጋይነት የምትሰሩ እህቶቼ ፤ ይህ ለእናንተ ነው።
ከአረቦች ጋር ኮራ ብላችሁ ለማውራት እነዚህ 21 ሀረጎች ተጠቀሙ።
እነዚህን ቃላት ከአረቦች ጋር ለመግባባት አሰፈላጊ ናቸው።
በአረብኛ የመናገር ችሎታችሁ የሚቀይር እና የማይናቅ ቃል።
ማንኛውም ጀማሪ ለመናገር ማወቅ ያለበት 7 ወሳኝ የአረብኛ ቃላት።
ከኖርማል ወደ ምርጥ የአረብኛ ተናጋሪ ለመሆን በእነዚህ ጀምሩ።
ለልጆች እና ለጀማሪዎች መሰረታዊ የአረብኛ ቋንቋ የክረምት ስልጠና በዩቲዩብ | ክፍል ሶስት የስም ምትኮች እና ተያያዥ የሆኑ
ለልጆች እና ለጀማሪዎች መሰረታዊ የአረብኛ ቋንቋ የክረምት ስልጠና በዩቲዩብ | ክፍል ሁለት | አፃፃፍ
አረብኛ እንዲህ ብትማሩ ይቀለል | ካፌ ውስጥ የተፈጠረው ታሪክ ።
ለልጆች እና ለጀማሪዎች መሰረታዊ የአረብኛ ቋንቋ የክረምት ስልጠና በዩቲዩብ | ክፍል አንድ ፊደላት
አረብኛ ቋንቋ እንዳይከብዳችሁ ከእነዚህ 5 ራቁ ።
አረብኛ ለመማር ብቸኛው መንገድ | Situational Arabic ክፍል 2 | ጥሪ ቀርቦላችሁ ቡና ቢደፋባችሁ
አረብኛ ለመማር ብቸኛው መንገድ | Situational Arabic ክፍል 1 | ለስራ ካረፈዳችሁ
አሽከርካሪ ከሆናችሁ ሊያመልጣችሁ ሊያመልጣችሁ አይገባም ።
አረብኛ ለመማር ከወሰናችሁ በእነዚህ ጀምሩ።
በፍጥነት አረብኛ መማር እና መናገር ከፈለጋችሁ እነዚህን 7 ዘዴዎች ተጠቀሙ።
በትርካ መልኩ በደንብ ይገባችኋል።
አረብኛ ቀላል የሚያደርገው ነገር እነዚህን መረዳት ነው።
እስከ አሁን መረዳት የነበረባችሁ እነዚህ ነበሩ ፤ አሁንም ጊዜው አልረፈደም ።