ተስፋን እንናገር !! Let's Tell Hope!!

የእግዚአብሔር ህዝብ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን!

ስሜ ታደሰ ደረሰ ይባላል፡፡ በጣልያን ሮም ከተማ ላለችው የተመረጠ ትዉልድ የእግዚአብሔር ቤተክርስትያን መጋቢ ነኝ፡፡ በማስቀምጣቸው ቪዲዮች ውስጥ ዋናው መልእክት የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ወንጌል መስበክ ፣ እግዚአብሔር በመጽሐፍ ቅዱስ አማካይነት ስለ ራሱ የሚያስተምረንን ከእግዚአብሔር እና ከሰዎች ጋር በሰላም መኖር የሚያስችለንን መለኮታዊ እውነት ማሳየት እና ጤናማውን የክርስቶስ ቤተክርስትያን አስተምህሮ ከተቀየጠው ለማስለየት መጣር ነው፡፡ነው፡፡ መልእክቶቹን ከተከታተላችሁ በኋላ ለሌሎች በማጋራት አብራችሁን ጌታ እግዚአብሔርን አንድታገለግሉ በጌታ ፍቅር እይቃችኋለሁ፡፡

ለጌቶች ጌታ የተባረካችሁ ሁኑ!!


Shalom people of God!

I'm Tadesse Deresse, pastor of the Chosen Generation Church of God (CGCG), a Christian community based in Rome, Italy. In the videos that I upload, the important message is preaching the Gospel of Our Lord Jesus Christ the Savior, express who God is, and what He teaches us through the Bible.

Be Blessed!!