ሐሽማል ሚዲያ || Hashimal Official Media

ይህ ሚዲያ እግረ ረጅም ነው። ከአንቀጽ አሚን ምሥጢር ያመጣል። ከአበሻ ወጎች ጣዕም ያለውን ወግ ይጨልፋል። ከሊቃውንት አንደበት ጥበብ መንፈሳዊ ይቀስማል። ዝክረ ታሪክም አለው። ቀደምቶችን ይዘክራል። ከባለቅኔዎች ሰምና ወርቅ እንደወረደ እነሆ በረከት ይለናል!!
ወዳጆቼ ሆይ! ዛሬ ዋዜማው ነው። እነሆ ድግሱ። ከገፈቱ ይቅመሱ።
https://user274709.psee.io/6fzkcd