Mese Show

መሴ ሾው የምሽት የመዝናኛ ፕሮግራም (late night show)ነው።መሴ ሾው እያዝናኑ የሚያስተምሩ መሠናዶዎች አሉት።የሠርጌ ለታ ፣ የሙዚቀኞች ብፌ፣ ጓደኛሞቹ ፣የእንግዳ ሰዓትና እግሬ ሲደርስ የተሰኙ ናቸው።ፈታ ዘና እያሉ ቁምነገር ይጨብጡ። ሠላማችሁ ይብዛ።