Teddy Mobile

በዚህ ቻናል ልዩ ልዩ የስማርት እና ኬይ ፓድ ሞባይሎችን የሃርድዌርና ሶፍትዌር ጥገና እንማራለን፡፡በአማርኛና በኦሮሚኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ቪዲዮዎችን በመመልከት የራስዎን ቢዝነስ መጀመር ይችላሉ፡፡In this Channel, you can easily learn about mobile hardware and software repairing techniques.