Bettwa's - የቤቷ
Hi, my name is Bettwa and welcome to my channel! I post videos of traditional Ethiopian 🇪🇹 and other dishes three times a week. My videos showcase existing local cuisine with a dash of my own creativity. I try to bring healthy eating and our well-known recipes together. Please consider subscribing so that you will not miss any of my latest videos. Thank you!
ሰላም፣ እንኳን ወደዚህ ቻነል በደህና መጣችሁ! ቤቷ እባላለሁ። በሳምንት ሦስት ጊዜ የኢትዮጵያና ዓለም አቀፍ ምግቦችን የምለቅ ሲሆን ቪዲዮዎቹ የሚታወቁ የምግብ አሠራሮችን ከራሴ ፈጠራ ጋር በማጣመር ለእናንተ የሚደርሱ ናቸው። ጤናማ አመጋገብን ከታወቁ አዘገጃጀቶች ጋር እያዋደድኩ አቀርባለሁ። ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሉ ቤተሰብ ይሁኑ። አመሰግናለሁ!
በኦቨን የሚጣፍጥ ዱባ በምስር እንስራ/ዱባ የማይወድ ጣፍጦት የሚመገበው/#duba #food #ethiopianfood #wow
ለየት ያለ ተገንፍቶ/በስሎ የተጋገረ የቁርስ አማራጭ #breakfast #food #kurse #churros
የአትክልት ሾርባ/ ስጋ ያስንቃል/ወጪ ቆጣቢ/ዋው ሳትሞክሩ እንዳትቀሩ/Healthy vegetables soup #soup #gotoviral
ጥግን የሚያደርግ የቡላ አሰራር/ መጣፈጡ አንደኛ ነው
ቆጮ ስትጋግሩ ለሚነጣባችሁ በዚህ መንገድ ጋግሩት ! የቻናሌ ቤተሰቦች በጥያቄያችሁ መሰረት ነው ይህንን ቪዲዮ የሰራሁት👌
ለጉንፋን ፍቱን ውህድ/ተጠቀሙት ምርጥ ነው/
ሚኒ ፒዛ በቀላሉ ሰርተን መመገብ የምንችለው/ ለልጆች ለት/ቤት, ለመክሰስ, ለቁርስ መሆን የሚችል የሚጣፍጥ ፒዛ/mini pizza recipe
📌ግሪሲኒ ዳቦ ከሽ ከሽ የሚል/ለቡና ቁርስ/ለመክሰስ/ለቢሮ የሻይ ቁርስ/ምርጥ ነው ሞክሩት/ gerssiri recipe
📌በቀላሉ የቁርስ አማራጭ/ ክሮሰንት በመጥበሻ/በቁርስ ሰአት ወዲያው ታስቦ የሚሰራ #easy Croissants 🥐 recipe
ምርጥ የምስር ሾርባ አሰራር ልዩ ነው/Lentile soup recipe #ethiopianfood #ምርጥ #food #soup
📌ቀላል ጣፋጭ የፓስታ አሰራር/easy spaghetti recipe
የልጆች የትም/ቤት የምሳ አማራጭ ቤታችን በምናገኘው ግብአት በቀላሉ እናዘጋጅ/School lunch recipe
📌ስፔሻል ፒዛ እጅ የሚያስቆረጥም/ምርጥ ነው ለቁርስ, ምሳ, እራት መሆን የሚችል👌how to make special pizza
📌 ለልጆች የትምህርት ቤት የምሳ አማራጭ/ ልጆች የሚወዱት/ School lunch recipe
📌ወዲያው የምንሰራው /ሳንቡሳ ስንፈልግ ለቁርስ ለልጆች ለምንፈልገው ሰአት ውስጡ የምንጨምረውን አየለያየን በፍጥነት የምንሰራው
📌የቡናና የሙዝ ቀላል ስሙዚ ያለ ስኳር የተሰራ /ለሙቀት ሰአት አንደኛ/ሞክሩት/ Banana + Coffee smoothie
ኬክ ሲያምረን በመጥበሻ የሚሰራ/ እምሮት የሚያወጣ/ በቀላሉ ሰርተን ለአዋቂ እንዲሁም ለልጆች ለትምህርት ቤት መሆን የሚችል
📌📌የትምህርት ቤት ምሳ👨👩👧👦 ለልጆች//በቀላል ግብአት የተሰራ/ Schoollunch recipe
📌 ለጤናችን ተመራጭ በቀላሉ የሚሰራ የባምያ አሰራር/ወጪ የሌለው /Bamiya recipe
ለልጆች የት/ቤት የሚሆን የምሳ አማራጭ/ልጆች የሚወዱት /ከሁሉም ያማከለ ምርጥ አሰራር/School lunch recipe
📌ዳቦቤት መሄድ ቀረ// 🍞 የሚገርም ዳቦ ለሁሉም ነገር ማባያ የሚሆን// easy and delicious bread recipe
📌የሚጣፍጥ ጨጓራ ቅቅል/በዚህ መንገድ ቀቅሉት/ #ethiopianfood #wow #special #food #ጨጓራቅቅል
ስፓንጅ የሆነ ዳቦ/ለበአል የተጋገረ/በዚህ መንገድ ጋግሩት/ delicious and easy bread
📌ተወዳጁ የዶሮ መላላጫ ጥብስ አሰራር/ ሬስቶራንት ለምኔ ልዩ ነው/ እንዲህም ይሰራል
📌የሰባያ አሰራር// ምርጥ የአረቦች ቂጣ/ Sabaya recipe
📌የሩዝ ኬኔቶ በሁለተኛው ቀን የሚደርስ/አማራጭ የሚሆን/ሁላችንም መስራት የምንችለው /
የዶሮ አገነጣጠል(አበላለት) በተመልካቾቼ ጥያቄ መሰረት//
📌አነባበሮ በመጥበሻ ሲያምረን እንዲህ እንስራ/ ዋው ለቡና ቁርስ የሚደርስ ሞክሩት ልዩ ነው /
📌ቀላል ስናክ እንስራ/ድንች እና እንቁላልን በመጠቀም የሚጣፍጥ ስናክ/easy and delicious snacks idea
📌ፈላፍል/ ሽንብራን በመጠቀም በቀላሉ የሚሰራ መጣፈጡ አንደኛ ነው #felafel #best #food #wow