Fashion Fusion
Fashion and beauty for every body and every budget at fashion fusion we are all about affordable dupes size-inclusive hauls, and cruelty free make up that actually works. whether you are a maximalist or minimalist lets break beauty standards and have fun doing it.
እንኳን ወደዚህ ቻናል በሰላም መጣችሁ በዚህ ቻናል እንዴት ባለን ነገር መዘነጥና ማማር እንዳለብን ባጠቃላይ ስለ ፋሽንና ውበት አጠባበቅ እናወራለን።
በ10 እጥፍ ማራኪ የሚያደርጋችሁ 5 ተፈጥሮአዊ ዘዴዎች/5 natural tricks that make any face 10× more attractive
የቤት ውስጥ አልባሳት/homewear ideas
መሰረታዊ የሆነ የቁም ሳጥን አገነባብ/Basic wardrobe construction
ውበታችንን በ100 እጥፍ የሚጨምሩ 5 ነገሮች/5 things that increase our beauty by 100 times
እንዴት ይበልጥ ውድና ዘናጭ መስለን መታየት እንችላለን?/how to look more expensive and elegant
7 ምርጥ የጉርድ አለባበሶች /7 best skirt outfits
ከእድሚያችን በላይ መስለን እንድንታይ የሚያደርጉን አለባበሶች/outfits that can make us look old
እንዴት የቀን ተቀን አለባበሳችንን ከፍ ማድረግ እንችላለን?/how to elevate daily outfit
አለባበሳችንን ከፍ የሚያደርጉ 5 መሰረታዊ ነገሮች/ 5 styling hacks that can elevate our style
7 ዝንጥ ያሉ የጂንስ አለባበሶች / 7 elegant ways to wear jeans
ውድ መስለን እንድንታይ የሚያደርጉን ቀላል ነገሮች/ Simple things that make us look expensive #luxuryfashion #luxury
እነዚህ ልምዶች የራሳችንን ዋጋ ያሳድጋሉ/These experiences help us build self-worth
በጣም ቀላል የሚያምሩ ጊዜ የማያልፍባቸው የጸጉር ስታየሎች/The most elegant & easy timeless hairstyles for all hair types
ለቢሮ የሚሆኑ አለባበሶች/office outfit ideas #fashion #officeoutfit
የኮላጅንን መጠን የሚጨምር አስደናቂ መጠጥ አዘገጃጀት/Amazing drink recipe that increases collagen levels
9 የምንሰራቸው የአለባበስ ስህተቶች/9 common style mistakes
6 ሁሉም ሴቶች ሊያስወግዱት የሚገባ የጸጉር ስህተቶች/6 hair mistakes to avoid for all women#hairstyle
ጊዜ ያለፈባቸው casual አልባሳትና የአለባበስ ስታሎች/outdated outfits and styles
7 በዚህ ሰአት ፋሽን የሆኑ ጊዜ የማያልፍባቸው የልብስ የቀለም /7 timeless trendy outfit color combinations #fallseason
9 በዚህ fall ወቅት ጊዜ ያለፈባቸው የማይለበሱና የሚለበሱ አልባሳትና /9 outdated outfits
11 የቀሚስ አለባበሳችሁን ለማሳደግ የሚረዱ ጠቃሚ ነጥቦች
7 ለወፍራም ሴቶች የሚሆኑ የአለባበስ ዘዴዎች/7styling hacks for curvy women
12 በየቀኑ ልንለብሳቸው የምንችላቸው በቀላሉ የሚያዘንጡ የልብስ አይነቶች
11 ማስወግድ ያለባችሁ ጊዜ ያለፈባቸው አልባሳት/outdated clothes that you should get rid of
ጊዜ የማያልፍባቸው ዘመን ተሻጋሪ የአንገት መስመሮች/ Elegant timeless necklines
ለአጭር ሴቶች የሚሆኑ የአለባበስ ዘዴዎች/Styling tricks for petite women
አለባበሳችሁን የሚያበላሹና ማስወገድ ያለባችሁ የቦርሳ አይነቶች/Types of bags that ruin your outfit.
8 ዝንጥ ያሉ የ Sneaker አለባበሶች/8 Stylish sneaker outfits
ቆንጆና ዘናጭ ሆናችሁ ለመታየት ከቤት ከመውጣታችሁ በፊት እነዚህን አድርጉ!!
የጅንስ አለባበሳችሁን ለማሳደግ የሚረዱ 7 ጠቃሚ ነጥቦች/7 important points to elevate your jeans outfit.