Deacon Nebiyu Samuel

ይህ ቲዩብ የእኔ የዘማሪ ሊቀ ዲያቆናት ነቢዩ ሳሙኤል ቻናል
ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ
መንፈሳዊ መዝሙሮች ስብከቶች በተለያዩ ዓውደ ምህረቶች
የምዘምራቸውን ዝማሬዎች የማስተላልፍበት ቲዩብ መሆኑን
በአክብሮት እገልፃለሁ።