Jehovah Shalom Media JSM

This is Jehovah Shalom Media. This channel is our spiritual ministry and mission at the Peace Covenant Church of Christ. So, by subscribing, you will be able to access all our church services, including live platform services, the word of God, spiritual teachings, sermons, deliverance, prophetic and divine healings, various life testimonies, worship, and spiritual training. Become a family of this channel by subscribing and work with us in this spiritual work.

ይህ ጂሆቫ ሻሎም ሜዲያ ነው። ይህ ቻናል የሰላም ቃልኪዳን ክርስቶስ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎታችን እና ተልእኮአችን ነው። ስለዚህ ሰብስክራይብ በማድረግ ሁሉንም የቤተ ክርስቲያናችንን አገልግሎቶች ማለትም የቀጥታ መድረክ አገልግሎት፣ የእግዚአብሔር ቃል፣ መንፈሳዊ ትምህርት፣ ስብከት፣ ነጻ መውጣት፣ ትንቢታዊ እና መለኮታዊ ፈውሶች፣ ልዩ ልዩ የህይወት ምስክርነቶችን፣ አምልኮዎችን እና መንፈሳዊ ስልጠናዎችን ማግኘት ይችላሉ። ሰብስክራይብ በማድረግ የዚ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ እና ከኛ ጋር በዚህ መንፈሳዊ ስራ ይስሩ።

If you have any comments, call this number
አስተያየት ካሎት በዚህ ቁጥር ይደውሉ
📱 +251 911 72 61 04 +251 929 49 1165