AbukelemsisMedia አቡቀለምሲስ ሚዲያ
አቡቀለምሲስ ማለት ረአየ ኅቡኣት አበ ራዕይ አበ ትንቢት ማለት ሲሆን የተሰወረውን የተደበቀውን የተከደነውን የሚገልጥ ማለት ነው። መሠራታዊ ዓለማው በሀገረ ስብከታችን ብሎም በመላ ቤተ ክርስቲያናችን የተሰወሩ ገዳማትን የተደበቁ ሊቃውንትን የተከደኑ ታሪኮችን የተሸሸጉ ቅርሶችን ማውጣት እና የተንሸዋረረ ታሪክ ማስተካከልና የጎበጠውን አዲሱን ትውልድ ማነጽ ነው
https://www.youtube.com/channel/UC7zVC31XmLtvWwBThN1Yh3w?sub_confirmation=1
የመማሪያ ሕንጻ ግንባታ መሠረት || በደ/ብርሃን ቅድስት ሥላሴ ቤተክርስቲያን ዓምደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት || @AbukelemsisMedia
ሐዋርያዊ አገልግሎት || @AbukelemsisMedia
የግራር አንብሳ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን የገቢ ማሰባሰቢያ || @AbukelemsisMedia
፴፬ኛው የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ || @AbukelemsisMedia
የክብረ በዓል ጥሪ|| አጃና ደብረ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን|| @AbukelemsisMedia
ተፈጸመ ናሁ ማኅሌተ ጽጌ ስሙር || @AbukelemsisMedia
217 ዓመታትን ያስቆጠረው ቁንዲ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን|| @AbukelemsisMedia
የጽጌ አራተኛ ሳምንት ወረብ ||@AbukelemsisMedia
እመ-እጓል ደብረ ምሕረት ቅዱስ ዑራኤል ክፍል 2 || @AbukelemsisMedia
፵፬ኛው የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ || ሀገረ ስብከቱ በየዓመቱ ተሸላሚ የሆነበት ምስጢር || @AbukelemsisMedia
ቅዱስ ጽዋ የተሰወረበት || ታምረኛው ቦታ || መንዝ እመ-እጓል ደብረ ምሕረት ቅዱስ ዑራኤል || @AbukelemsisMedia
የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር || እመእጓል ደብረ ምሕረት ቅዱስ ዑራኤል ገዳም||@AbukelemsisMedia
ዐዲስ የጥምቀተ ባሕር ማክበሪያ ቦታ በደብረ ብርሃን || @AbukelemsisMedia
አራቱ አፍላጋት || በደብረ ምጥማቅ ጻድቃኔ ቅድስት ማርያም ገዳም || @AbukelemsisMedia
ወረብ || ዘብዙኃን ማርያም || በሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪዎች || @AbukelemsisMedia
ወረብ || ዘብዙኃን ማርያም || በሊቃውንት || @AbukelemsisMedia
መሪር ኀዘን || በአረርቲ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን @AbukelemsisMedia
@AbukelemsisMedia || ወርኃ ጽጌ ||
በአረርቲ ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ሕይወታቸውን ላጡ ምእመናን የተሰጠ የሐዘን መግለጫ ||@AbukelemsisMedia
የወላዴ ሊቃውንት የኔታ አክሊሉ ወልደ ማርያም የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ ምረቃ || @AbukelemsisMedia
የ2018 መስቀል ደመራ በዓል በደብረብርሃን || @AbukelemsisMedia
የመስቀል ደመራ ወረብ በሰንበት ትምህርት ቤት ዘማርያን|| @AbukelemsisMedia
የመስቀል ደመራ ወረብ በሊቃውንት|| @AbukelemsisMedia
የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ ከሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት የተሰጠ መግለጫ || @AbukelemsisMedia
ነገረ መስቀሉ ለክርስቶስ || በሊቀ ሊቃውንት ነቢየ ልዑል አዳሙ ||@AbukelemsisMedia
ዘመን መለወጫን ከአብነት ደቀመዛሙርት ጋር || @AbukelemsisMedia
የአዲስ ዓመት እንግዳችን || መልአከ ፀሐይ ክፍሌ ደሳለኝ @AbukelemsisMedia
የብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ || ሐዋርያዊ ጉብኝት|| በደብረ ብርሃን ከተማ ሪፈራልና አሥራት ወልደየስ ሆስፒታል|@AbukelemsisMedia
ብፁዕ አቡነ ቀሌምንጦስ የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት|@AbukelemsisMedia
ታላቁና አንጋፋው ሊቅ ወላዴ አእላፍ የኔታ ቆሞስ አባ በኲረ ጽዮን ብርሃኑ ዘገዘት ማርያም||Aba Bekure Tsion Birhanu@AbukelemsisMedia