ዶኪማስ ሚዲያ

ይህ ቻናል መንፈሳዊ ነገሮች፦ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን የጠበቁ ያሬዳዊ የቆዩና አዳዲስ መዝሙሮች፤ስብከቶች፣መንፈሳዊ የሕጻናት ፊልሞች....በአጠቃላይ መንፈሳዊና መንፈሳዊ ነገሮች የሚተላለፉበት ቻናል ነው።ሰብስክራይብ,ላይክና የሚለቀቁትን መንፈሳዊ መዓዶች እየተመገባችሁ ለሌሎችም አድርሱ።