Sara’s family show
Welcome to Sara's family show You tube Channel from Melbourne Australia 🇪🇹 🇦🇺🦘 Sara’s family show talks about love,family, friendship/relationships, marriage and much more. Please don't forget to Subscribe like and share this Channel by Joining us. Thank you for coming and subscribing don't forget to ring the notification bell 🔔
በሳራ ፋሚሊ ሾው ዩቱቭ ቻናል የሚተላለፍ ኘሮግራሞች እንሆ 👉በህይወት, በፍቅር , በቤተሰብ , በማህበራዊ ህይወት ዙርያ እንዲሁም አስተማሪ እና አዝናኝ በሆኑ እርዕሰ ጉዳዬች እያዝናና የሚያስተምር ዩቱቭ ቻናል ነው ሰብስክራይቭ በማድረግ የደወሉን ምልክት all የሚለውን በመጫን ዛሬ ውኑ ቤተሰብ ይሁኑ ስለመጣችሁ እና ቤተሰብ ስለሆናቹህ አናመሰግናለን 🇪🇹🇦🇺

March 4th Saturday night 2023

ታላቅ የቀጠሮ ጌም ዛሬ ማታ ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ አዳትቀሩ ❤️ ማን ያሸንፍ ይሆን ????

ታላቅ የቀጠሮ ጌም ዛሬ ማታ ምሽት 4:00 ሰዓት ላይ አዳትቀሩ ❤️👌@Sara_Family_Show

ታላቅ የቲክቶክ ጌም @beti_australia ከ @Belay Bekele Weya ዛሬ ማታ እዳትቀሩ ❤

እዳትቀሩ ቤተሰብ ❤❤❤

እዳትቀሩ ውድ ቤተሰቦቻችን ❤❤❤

ቤቲ አውስትራልያ ከዩኒ ማኛ ጋር ጌም ጨዋታ ማን ያሸንፍ ይሆን ???

ቲክቶክ መንደር ❤️👌

ለሞቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር 😥😥😥

Boarding From Melbourne to Sydney 🇦🇺 Jetstar ⭐️ airways ! ከሜልበርን ወደ ሲዲኒ

የትውልድ ቅብብሎሽ (የደጉ ዘመን ትውስታዎች) የማይቀርበት ምሽት ነገ ሰኞ ምሽት 12 ሰዓት በኢትዩጲያ ሰዓት እዳትቀሩ ሁላችሁም ❤️

የዛሬ ምርጥ የቀረፃ ውሎዬ TVC 🎥 🎬 it was great time

ሰዎች ?

አረ ጥበብ ጥሪኝ ዛሬ ቅዳሜ ማታ ምሽት 12:00 ሰዓት በኢትዩጲያ ሰዓት አቆጣጠር እዳትቀሩ💃

ለምን ጠፍ ግን ???

እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል

አረ ጥበብ ጥሪኝ 💃 በተሰኘው ልዩ ኘሮግራማችን ላይ ልዩ ልዩ ሽልማቾችን አሸንፈው ይሸለሙ ከእኛ ጋር ምሽቱን ያሳልፉ ቅዳሜ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ እዳትቀሩ

የእግር ጉዞ ሲቲ ውስጥ

የልደቴ ቀን አብራችሁ ሁናችህ መልካም ልደት እንኳን ተወለድሽ ላላችህን ቤተሰቦቼ በሙሉ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏

Self_love 💞

with my best friends ❤

ደስታ ደስታችን ነው Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ መልካም የሚሰሩትን እህት እና ወንድሞቻችን እናበረታታ ! እላለሁ ምርጥ ኢትዩጲያዊ ወንድማችን 🇪🇹

ዝምምምምም ስትል !!!

የምንሰራውን ነገሮች እንወቅ ❗️ቆም ብለን እናስብ ❗️እኔም ለወገኔ ድምፅ ነኝ ❗️part 07 😥

ለትውልድ የሚጠቅም ስራ ሰርተን እንለፍ

እኔም ለወገኔ ድምፅ ነኝ ዝም አልልም❗ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት❗️ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ❗️part 03 😭

Self_love ❤

ከእህቴ ጋር ነኝ ኑ እህቴን ላስተዋውቃቹህ ❤

ሰልፊ እና ሲቲ omg 😳 Melbourne Australia 🇦🇺

እንኳን አደረሳችሁ 💚💛❤