Sheger FM 102.1 Radio
#ShegerFM #Ethiopia #ሸገርኤፍኤም102.1
Sheger FM 102.1 'Yenanetew Radio' is the first private radio station in Ethiopia on air since October 4,2007. We are proud to be Ethiopians and we love our country more than anything! Hear us live on http://www.ShegerFM.com
ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ይህ ከአዲስ አበባ በ250 ኪሎ ሜትር ክበብ ውስጥ መሰናዶውን እንዲያሰራጭ ፈቃድ አግኝቶ የረጅም ጊዜ የሬዲዮ ሥራ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ በአድማጮች ዘንድ ተወዳጅነትን ሊያተርፍ ችሏል፡፡
ሸገር 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡ የሸገር ዓላማ ከወገናዊነት የነፃ ትክክለኛ የሕዝብ ድምፅ መሆን፣ ሥነ ምግባርን የጠበቀ የጋዜጠኝነት መርህን መከተልና የተሣካለት የኢንፎቴይመንት (Information & Entertainment) ሬዲዮ ጣቢያ መሆን ነው፡፡
ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ከድምፃዊት ዲና አንተነህ ጋር የተደረገው ቆይታ በሸገር Dina Anteneh Interview #ShegerMeznagna @ShegerFM1021Radio
ሼህ ዑመር ገነቴ - ጃኖ መንግስቱ ዘገዬ - በአበበ ባልቻ #MuftiHajiUmar_Idris Sheger Shelf
በጊዜው አስደንጋጭና ከ100 በላይ የሚሆኑ ሰዎች የሞቱበት የሞስኮው ቲያትር እገታ ፣ያጋጠመው የዛሬ 23 አመት በዛሬው ቀን ነበር!The Moscow theater
“ስዕል ድምፅ አለው” ሰዓሊ ብሩክ የሺጥላ በሸገር @ShegerFM1021Radio
ኢትዮጵያ ብድሯን በቻይና የመገበያያ ገንዘብ ለመክፈል ጥያቄ ማቅረቧ
ፕሬዘዳንት ትራምፕ መልሰው የሃማስን መሪዎች ማስፈራራት ጀምረዋል... Sheger Tintane @ShegerFM1021Radio
ማስታወሻ - አፄ ምኒልክ እና የኢትዮጵያ አንድነት! ከተክለፃዲቅ መኩሪያ በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa @ShegerFM1021Radio
ታሪክን የኋሊት - በሜጄር ጄኔራል ሲያድ ባሬ የተመሩ ወታደሮች ሥልጣን የጨበጡት በ1962 ዓ.ም በዛሬዋ ዕለት ነበር! በእሸቴ አሰፋ
“ኢትዮጵያን መጎብኘት ፈረንሳይ ፣እንግሊዝ እና አሜሪካን በድምር ከመጎብኘት ይልቃል” /የሰላማዊ ትግል አባት ማህተማ ጋንዲ ማሟሻ - በተፈሪ ዓለሙ
የሬድዮ ድራማ ቦት ጫማዎቹ Radio Drama @ShegerFM1021Radio
በኦሮሚያ የቤተሰብ ሕግ የአንደኛው ተጋቢ በደል ለፍቺ ምክንያት ከሆነ ከጋራ ንብረት ሙሉውንም ሊያሳጣ ይችላል! Alsemanim Endatilu
ከባንክ ዕዳና ከጡረታ ክፍያ የትኛው ይቀድማል ? አልሰማንም እንዳትሉ @ShegerFM1021Radio
በትህትናቸው የሚታወቁት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጅ ኡመር ኢድሪስ ... Mufti Haji Umar Idris @ShegerFM1021Radio
Sheger Cafe - የህግ የበላይነት ላይ! @ShegerFM1021Radio
Sheger Cafe - ሀገራዊ ምክክር ላይ! ዶ/ር ተካልኝ ወልደማርያም እና ዶ/ር ዮናስ አሽኔ/ 18ኛ ሳምንት @ShegerFM1021Radio
Mekoya - ጀርመን ሄጄ ነበር ...እሸቴ አሰፋ #germany Eshete Assefa @ShegerFM1021Radio
Tizita Ze Arada ኢትዮጵያ እና ጎረቤቶቿ የትብብር እና የውዝግብ አዙሪት /የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ግንኙነት#BeleteBelachew #ShegerFM
የተዘነጋ የሚመስለው ኤችአይቪ ኤድስ በኢትዮጵያ #HIV_ADIS
ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆና ሳለ በብዙ የጎዳትን የአልጀርሱን ስምምነት እንዴት ልትፈርም ቻለች?
የቀጠለው የግብፅ ክስና ወቀሳ ከእንግዲህ ምን ጫና ሊፈጥር ይችላል?
Sheger Shelf - የተሰበሩ ክንፎች! ካህሊል ጂብራን Kahlil Gibran @ShegerFM1021Radio
ሌቱም አይነጋልኝ ስብሐት ገብረ እግዚአብሄር Sebhat Gebre-Egziabher - Sheger Shelf @ShegerFM1021Radio
ወላጆች ግን ምን እያሰብን ነዉ?....የደረሱ ልጆችን አንድ ላይ ማስተኛት? ቤተኛ #Betegna @ShegerFM1021Radio
“የሚሰሩን መምህራኖቻችን ናቸው” የኡም ዙበይዳ የበጎ አድራጎት ድርጅት መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛ ዙበይዳ አወል Zubeda Awel
“የድሮ ሙዚቃዎች እንዳይረሱ ነው የምሰራው” ሐኒቾ ኦልዲስ ሸገር መዝናኛ #HanichoOldies Interview @ShegerFM1021Radio
የጀርመን ናዚ የጥፋት ዓላማ አስፈፃሚ ሆነው፣ ወንጀል የሰሩት የሂትለር ሹማምንት፣ በኑረምበርግ ችሎት በሞት እንዲቀጡ፣ የተወሰነባቸው በ1937 ዓ.ም ቀን ነበር
“የግዕዝ ቋንቋ በትምህርት ስርዓት ውስጥ” በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚ አዘጋጅነት የተካሄደው ውይይት!
በተደጋጋሚ በወንጀል ተጠርጥሮ አሻራ መስጠት ቅጣት ላለመቀነስ ምክንያት ይሆናል እንዴ? Alsemanim Endatilu @ShegerFM1021Radio
ያንግ ሊ ዌይ የተባለው ጠፈርተኛ ወደ ሕዋው በመምጠቅ በአገሪቱ ጠፈርተኞች ታሪክ ፋና ወጊው ሆኗል! #Yang_Liwei #ታሪክንየኋሊት
ጋዛ ተገንብታ መልሳ ህይወት ያላት ከተማ የምትሆነው እንዴትና መቼ ይሆን? Sheger Tintane @ShegerFM1021Radio