አዲስ ትረካ Addis Tireka

አዲስ ትረካ Addis Tireka በአማርኛ የሚቀርቡ የአጫጭርና የረጅም ልቦለድ ትረካዎች፤ መጣጥፎች፤ ወጎችና ስነ ግጥም የሚቀርብበት የትረካ ቻናል ነው፡፡ በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆናችሁ የማንበብ ሁኔታ ያልተመቻቸላችሁ በትረካ መልኩ በሚቀርቡ ስራዎች ያማንበብ አምሮታችሁን እናማላለንና ቤተሰብ በመሆን አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Addis Tireka is a storytelling channel that brings you Amharic narrations of short and long fiction, articles, essays, stories, and poetry. Wherever you are in the world, if reading isn’t always convenient, we’re here to give you that experience through engaging audio narration. If you enjoy our work, we’d love for you to join the family by subscribing.