Fozia shambel ወሎ
ዉድና የተከበራችሑ ቤተሠቦቼ 😍ሠብሥክራይብ ኮሜንት ሸር በማረግ አበረታቱኝ ቅመሞችዬም እንደማመር የት ናችሑ እንተጋገዝ 😘
ለካ የአንድ ሠዉ መዉደድ ዋጋ የለዉም ወሽመጤን ቆረጠዉ እባክሕ ናፍቄያለሑ😢
ቶሎ ቻናላችሑ ብር እንዲከፍላችሑ ትፈልጋላችሑ ተራሤ ተሞክሮ እና ሌላዉለመፈመሥ ብላችሑ በዲን አትቀልዱ አላሕን ፍሩ 👍🇪🇹❤
ለመዳም ቅመም ዩቱበሮች አድርሡልኝ በሰላም ነዉ ግን
አዉሥማ ያሣድጋል ያልሠማ እደዉ በካርቶን ተወርዉራ መታ😁 አስቸገረችኝ
አባቴ 50ሺ ብር ካልሰጠሽኝ ኒካ አላሥርም አለኝ 🤔አባቶች እዘኑልን ጨርሣችሑ ሣታዳምጡ እዳኮምቱ እወዳችሗለሒ👰
አትፍረድ ይፈረድብሐል ይላል የሐገሬ ሠዉ 👍ሠብሥክራይብ አትርሡ❤🇪🇹
አለሑ በይኝ
አልቃኢደቱ ኑራንያ ክፍል 2 በስተመጨረሻም ልዩ ቦታ የማሣያችሑ ይሖናል እስከመጨረሻ ተከታተሉ አመሠግናለሑ
አልቃኢደቱ አኑራንያ ክፍል 1
ይሕን ቢዶ እሥከመጨረሻዉ ሣታዳምጡ ይሕን ቅባት እዳገዙ
እሕ አላሕ መጨረሻችንን ያሣምርልን😘😢
ዋዉዉዉ😘 ምግብ ሞያ ብሎ ዝም👍
ወይኔ የወደፊት አላማችሑን ለጓደኛ አታዉሩ ከኔ ተማሩ ባሌን ነቀጠችኝ😁😋 እሥከመጨረሻዉ ሣታዳምጡ እንዳኮምቱ
እደኔ ይሔ ነገር ግራ ያጋባችሑ 🤔🙄
ወይኔ በላቸዉ ፕራንክ እደዚሕ ያሥቆጣል ግን መቆጣትሽን ባቅ አላሥበዉም ነበር🤔😁
ወይ ፍርያቴ ታገራቸዉ ወዴት ይሕዱ 😁
ጣዉቴ በዘመዶቼ ቤት ደበደበችኝ 😢🤔
ጭዉዉታችንን ቀጥለናል ሠብሥክራይብ ላይክ ሸር በማረግ አበረታቱኝ
ዉድ የቻናሌ ቤተሠቦች ሸር ላይክ ሠብሥክራይብ በማረግ አበረታቱኝ። ዘና ፐታ እዳላችሑ ጥርጥር የለዉም 💕
እግዳዬ ተጋበዙ የኔ ዉድ ልጅ ጣፋጬን የወደደ ላይክ ሠብሥክራይብ በማድረግ አሣዩኝ 😘💕
እኔ ያጋጠመኝን ለማንም አያጋጥም ዘረኝነት እኔጋ ደረሠ በጆሮዬ የሠማሑትን በአይኔ አሣየኝ 😢🤔እሥከመጨረሻዉ አዳምጡት
ይሐ አሑን ሣኡዲ አረቢያ ይመሥላል ድሮ እዲሕና ከዚሕም የባሠች ነበረች ይላሉ ሙሕራኖች 😍🇪🇹🇸🇦💕😘👍
ለዉጥ(እድገት ) ከአላሕ ነዉ ከሠዉ ልጅ ደግ ደጉን ይዘን ሌላዉ እንተወዉ እሥከመጨጨረሻ ካዳመጣችሑት ይገባችሗል 🇪🇹🇪🇹💕💕
አዲሥ ዩቱብ ለመክፈት ላሠባችሑ ይጠቅማል ብዬ አሥባለሑ ❤🇪🇹🇸🇦💕
ወይ የዘድሮዉ ንፋሥ ጉድ ሠራልኝ አልሐምዱሊላሕ የአላሕ ተአምር ነዉ ብቻ አላሕ ኸይሩን ይሻልን ያረብብ❤🇸🇦🇪🇹💕
ኢቅረኡል ቁርአን ከሡረቱል ጅን ከቁጥር 14 እሥከ 28 አርሙኝ እንተራረም ጀዛኩም አላሕ❤🇪🇹🇸🇦💕
ኢቅረኡል ቁርአን ሡረቲል ጅን አርሙኝ እንተራረም❤🇪🇹🇸🇦💕
August 3, 2025
ጋደኛዬን አረቧ ዉጭላይ አዉጥታ በር ዘጋችባት አላሕ ከድሐለዉ ሠዉ ይጠብቀን🤔🇪🇹💕🇸🇦
ትዝታችሑን አድሡ የት ነዉ ያለሁት 🇪🇹💕🇸🇦❤