Ethio Eskuti Tube Ethiopian food Recipe

ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በዚህ ቻናል የኢትዮጵያን የምግብ አሰራርና የተለያዩ የዲኮሬሽን አሰራር እንዲሁም የቤት አያያዝን በተመለከተ ይዤ መጣለሁ አብራችሁኝ ስለምትሆኑ አመሰግናለሁ ቻናሌን ላይክ ሰብስክራይብ እንዲሁምሼር በማድረግ እንድታበረታቱኝ በትህትና እጠይቃለሁOn this channel I post content about decorating for various occasions,home cleaning and Ethiopian food 🍱 cooking. 🤩