josi - ጆሲ

ራሳችሁን በተሻለ ስብዕና ለማሰልጠን ትክክለኛውን ቻናል አጊንተዋል subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
josi
ጆሲ

በዚህ ቻናል የሰው ልጅ ሁለንተና ለማሳደግ ጠንክረን እንሰራለን
መንፈሳዊ
አዕምሯዊ
ስሜታዊ
አካላዊ
የሰው ልጅ በሁለንተናው ሚዛናዊ ይሆን ዘንድ

ራስን ማሰልጠን

ራሳችንን እየገነባን ከዘመኑ ጋር በፍጥነት እንጓዛለን

በእውቀት የታነጸ ትውልድን ለመፍጠር የሁሉ ነገር መሰረት ከሆነው ከጥበብ እንጀምራለን

ቤተሰባችን ስለሆኑ እናመሰግናለን