Teacher nigus ቲቸር ንጉስ
Learn basic English in a simple and interesting way.
It goes from basic to Advanced level.
ይህ teacher nigus የሚለው ቻናል እናንተን በእንግሊዝኛና በፈረንሳይኛ ለማገዝ የተከፈተ ነው።
በዚህ ፕሮግራም በትምህርትና በመሰል ጉዳዮች ዙሪያ አስፈላጊ ናቸው ብዬ የማምንባቸውን ዘርፎች በማንሳት ያገኘሁትን ዕውቀትና ልምድ አካፍላለሁ። በዚህ ፕሮግራም ፦
መምህራን፣
ትምህርት ቤቶች፣
ተማሪዎች፣
ልጆች፣
ሕጻናት፣
ወላጆችና በትምህርት ዙሪያ የሚሰሩ ባለሞያዎች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ሙሉ እምነት አለኝ።
ሕጻናትን፣
ልጆችን፣
አዋቂዎችን፣
የሚጠቅሙ ትምህርቶችን በዚህ ፕሮግራም አስቀምጣለሁ።
እንግሊዝኛንና ፈረንሳይኛን ከጀማሪ እስከ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ላሉ ተማሪዎች፣ በተለይም ለብሔራዊና ለአለም አቀፍ ፈተዎች ለሚዘጋጁ ድጋፍ እሰጣለሁ።
ለምታውቋቸው ወዳጆቻችሁ ይህንን ቻናል ያጋሩ!
ቲቸር ንጉስ
www.teachernigus.com
269 - Teacher nigus Prepositions - Where is it? @teacher nigus.
Unit 2: Who are they? ስለ ሌሎች መናገር @teacher nigus.
Unit 2 Book - Who are they ? ስለ ሌሎች መናገር @teacher nigus.
ነፃ የ English ኦንላይን (Online) ትምህርት ቁ 1 @teacher nigus.
አሁን ተጀመረ @teacher nigus.
Teacher nigus 268 -ግሩም ድንቅ ዜና - Good News @teacher nigus.
Dertogada Trailer
Teacher nigus 267 - I'd rather and I'd better @teacher nigus.
Teacher nigus 266 - In case or If? @teacher nigus.
Best epic movie ever made on Queen Furra ንግስት ፉራ @teacher nigus.
Teacher nigus 265 - The more . . . the more . . . @teacher nigus.
Teacher nigus 264 - Colour idioms @teacher nigus.
Teacher nigus 263 - Collocation @teacher nigus.
News in Simple English @teacher nigus.
News in Simple English @teacher nigus.
News in Simple English @teacher nigus.
News in simple English @teacher nigus.
Teacher nigus 262 - Talking about you - 20 questions
Teacher nigus 261- A1 English - File 1 Greeting @teacher nigus.
Teacher nigus 260 - Start from here @teacher nigus. ከዚህ ጀምሩና ተከተሉኝ::
Teacher nigus 259 - Vocabulary Day 1 - መታወቅ ያለባቸው 30 የዕቃ ስሞች
Teacher nigus 258- Connectors @teacher nigus.
Teacher nigus 257 - Reason , because and because of @teacher nigus.
Teacher nigus 256 - Result so ____that @teacher nigus.
Teacher nigus 255 - Talking about aim or purpose
Teacher nigus 254 - አያያዥ ቃላት
Teacher nigus 253 - Connectors - በጣም ጠቃሚ የሆኑ አያያዥ ቃላት ተማርኩ።
Teacher nigus 252 - Do እና Does ቀላል ነው።
Teacher nigus 251 - Online Day 3 - So easy! Do እና Does እንዴት ቀላል እንደሆነ እዩት።