ኡቡንቱ ቲዩብ (Ubuntu tube)

Welcome to my channel ላለፉት በርካታ አመታት ከባባድ ውጣውረዶችን አሳልፊያለው፡፡ ዛሬ ራሴን በብዙ ነገር ለውጬ ውጤታማ ሆኚያለው ። "ብልህ ከስህተቱ ይማር የለ" እናንተም እኔ የገጠመኝ ስህተት እንዳይገጥማቹ ፣ እኔን የመታኝ እንቅፋት እንዳይመታቹ ስል በዚህ ቻናሌ ስህተቶቼን እንዴት እንዳስተካከልኩ እና ለማስተካከል እንደምጥር በምሰራቸው የተለያዩ አዝናኝ እና አስተማሪ ዶክመንተሪዎች ብዙ ቁምነገር እንደምትቀስሙ አምናለው ። ታዲያ ከምሰራቸው የግል ቪዲዎች ባሻገር እጅግ የምትወዷቸውን እና ቢመክሩን የምትሏቸውን ዝነኛ የተወደዱ እንግዶችን ይዤላችሁ ቀርባለው ። ከልጅ እስከ አዋቂ ከግለሰብ እስከ ቤተሰብ እጅግ ድንቅ ሰዎችን እንተዋወቃለን ። እናም ቪዲዮዎቼን ተመልክታችሁ አቅማቹን በመጠቀም ፍርሀታቹን አስወግዳቹ የበለጠ እንደምትነቃቁና ወደ ህልማቹ እንደምትገሰግሱ እርግጠኛ ነኝ ።
ስለዚህ ይህን ቻናል ብትከታተሉና አብረን ብንሰራ ማሳካት የምንፈልገውን ነገር ሁሉ አሳክተን ህልማችንን እንኖራለን ። ምን አለፋቹ እናንተ ብቻ ፕሮግራማችንን ለመከታተል like, share and subscribe በማድረግ ጠብቁን ። ህልማችን ይፈጸማል!! dream comes true!!