Law tube_የሕግ ቻናል

LAWTUBE" focuses on legal issues. It is a platform about various discussions, analytics and comments about the law. In this Chanel , you will explore legal improvements, and other related topics.
In lhis chanele legal Videos, contexts, texts, images will be released and respond to all the questions claims to be asked for all questions around the law.
It is a very important source of knowledge to people who are interested.

LawTube” በሕግ ነክ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለሕግ የተለያዩ ውይይቶች፣ ትንታኔዎችና አስተያየቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። በዚህ ቻናል የፍርድ ቤት ውሳኔዎች፣ የሕግ ማሻሻያዎች፣ እና ሌሎች ተዛማጅ ርዕሶች ይዳሰሳሉ።
በዚህቻናል ህግ እና ህግ ነክ የሆኑ ቪዲዎች፣አውዲዎች፣ፅሁፎች፣ምስሎች ይለቀቃሉ እንዲሁም በህግ ዙሪያ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች ሁሉ ምላሽ ይሰጣል ነፃ የህግ ምከር ይሰጣል።
የሕግ ፍላጎት ላላቸው ሰዎች በጣም ጠቃሚ የእውቀት ምንጭ ነው።


ህገ-መንግት – Constitution

አለም አቀፍ ስምምነት – International Agreement / Treaty

አዋጅ – Proclamation

ደንብ – Regulation

መመሪያ – Directive / Guideline

ፖሊሲ – Policy