zemari dagmawi derebe
Please refrain from the unauthorized Such acts are prohibited and you will be legally held accountable. ይህ የዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ ዩቲዩብ ቻናል ነው። መዝሙሮቼን በሙሉ በዚህ ቻናል ያገኛሉ። ማንኛውንም መዝሙሬን ከእኔ እና ከወከልኩት ሰው ፈቃድ ዊጪ ዩቲዩብ ላይ ማድረግ ክልክል ነው አካውንታችሁ እስከመዘጋት ይደርሳል።
*** በፍቅር ተስቦ ወረደ ለኛ ሲል *** በሙሀዘ ስብሐት ዳግማዊ ደርቤ ግሩም ዝማሬ
*** አምላከ እስራኤል ክበርልኝ *** በሙሐዘ ስብሃት ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ
*** የፅድቅ በር ነሽ ** በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ እንኳን አደረሳችሁ ።
*** የእህትማማቾች የዘማሪያን ህብረት አበባየሆይ በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ መኖሪያ ቤት ሊያመሰግኑ መጥተዋል መልካም አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ ።
የሚጠብቀኝ አይተኛም፣በዙሪያችን ካሉ ፣እመቤቴ የአምላክናት፣ባህረን ንኒ ፣ በሙሐዘ ስሀት ዳግማዊ ደርቤ
** ይቤላ ህፃን ለእሙ ** አመ አመ ** በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ እንኳን አደረሳችሁ።
እልልል... ግሩም የዝማሬ ቀን በሰበታ ቅዱስ ገብርኤል ማህበረ ሩሐማ 13ኛ ዓመታዊ ክብረ በአል በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ
በቦዲቲ ምስራቅ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በ ሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ ግሩም የዘማሬ አገልግሎት በወላይትኛ
በደሴ ኮምቦልቻ ልዩ ጉባኤ እና የዝማሬ ምሽት በሙሐዘ ስብሀት ዝማሪ ዳግማዊ ደርቤ
በወላይታ ከተማ የአቡነ ተክለሃይማኖት ህንፃ ቤተ ክርስቲያን ምረቃ ግሩም ዝማሬ ከሊቀ መዘምራን ቲዎድሮስ ዮሴፍ እና ከሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ ጋር ፡፡
ግሩም የሰርግ አገልግሎት በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ
ግሩም የሰርግ አገልግሎት በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ
*** ተነሳልን *** ግሩም የትንሳኤ ዝማሬ በሙሐዘ ስብሀት ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ ።
*** በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ *** በሙሐዘ ስብሀት ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ
*** ርግብና እና ወኔን *** በሙሐዘ ስብሀት ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ
** አትለይኝ ማንም የለኝ ** በሙሐዘ ስብሀት ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ
አዲስ መዲና ዘለሰኛ በሙሐዘ ስብሀት ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ
ግሩም ዝማሬ በሰርግ ላይ ዲያቆን ዘማሪ እንዳለ ደረጄ እልልልልልልል
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በሰርግ አገልግሎት እንዲህ ደስ በሚል መንፈስ ሲያረሰርሰን አመሸን እልልልልልልልልል
የዘማሪት ጤናዬ አሰፋ ሰርግ እና የዘማርያኑ ልዩ ደስታ እና የዝማርያኑ ልዩ ጥምረት እልልልልልልልልልል
የእመቤታችን በዓለ እረፍት በወላይታ ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት የቀረበ ግሩም ዝማሬ ።
** የጥምቀት ዝማሬዎች በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ ** እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ።
** ድንቅ የአእላፋት ዝማሬ ** ታህሳስ 28 2017 ዓ.ም እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ ።
ግሩም ዝማሬዎች በወልቂጤ ደብረ ፅዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ
** በቃችሁ በለን ሰላም አውርድልን ** አዲስ ዝማሬ በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ
** ሁሉ ተሳክቶልን ጌታ ሆይ አይተናል ** በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ ግሩም ዝማሬ እልልልልልልል
** አምኜ ስወጣ አንተ አብረኸኝ ውጣ ** ግሩም ዝማሬ በጉዞአችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አብሮአችሁ ይውጣ ።
** ሰላምህ በዛልኝ እንደ ወንዝ ፈሰሰ ** ግሩም ዝማሬ ልብን የሚያሳርፍ ዝማሬ እልልልልልልልልል
** አበረታኝ ፍቅርህ ጌታዬ ** በሙሐዘ ስብሀት ዳግማዊ ደርቤ ግሩም ዝማሬ
እህታችን ዘማሪት ለምለም ከበደ እንኳን ደህና መጣሽ የዘማርያን ህብረት እንኳን ደህና መጣሽ በማለት እንዲህ በህብረት ተሰብስበን ስናመሰግን ዋልን ።