Yilma Hailu

ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ በአዲስ አበባ ተወለደ። በአዲስ አበባ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አጠናቆ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ ትምህርት በ1981ዓ.ም በቀለም ቅብ ለአራት ዓመታት ተከታትሎ ተመረቀ። በአዲስ አበባ ብሔራዊ ሚዚየም፣ በፖሽኪን የባሕል ማእከል ራሻያ ኢንባሲ፣ በአሜሪካ saint Mary Catholic Basilica church art Galley, Downtown Minneapolis art Galleria, Hosmer community የሥዕል ኤግዚብሽን አሳይቷል።
ከ17በላይ የመዝሙር አልበሞች አሳትሞል በኢትዮጵያ በርካታ ክፍል ሃገራት በአውሮፓ በአሜሪካ በአፍሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤትክርስቲያን ብዙ ዝግጅቶችን አቅርቧል።