Selahadin tube

እንኳን ወደ "Selahadin tube" ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጡ።ሰብስክራይብ ያድርጉ።
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ"ይህ ቻናል ኢስላማዊ እውቀትን ይማሩ ዘንድ የተከፈተ ነው።
በዚህ ቻናል ላይ:ኢስላማዊ ታሪኮች፣የሶሀባ ታሪክ፣የነብያት ታሪክ፣የታላላቅ ዓሊሞች ታሪክ፣እንዲሁም ጠቃሚ ደዕዋዎች እና ሙሀዶራዎች ይቀርብበታል።
የተለያዩ ኢስላመዊ ነገሮችን ማወቅ እና መማር ከፈለጉ ቻናሉን ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

ለመወያያ እና ለተጨማሪ ነገሮች፣የሰለፎችን ደዕዋ ለመከታተል እና ለጥያቄ እና መልስ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ።ባረከሏሁ ፊኩም!
https://t.me/+rbwYyROSbXg1NTNk