Sincerely
Ethiopian fashion and lifestyle
እንኳን ወደደ አዲሱ ቻናልዬ በሰላም መጣችሁ! በመጨረሻ ይህን ቻናል ለመጀመር በመቻሌ በጣም ተደስቻለሁ፡፡ ገና ጀማሪ እንደ መሆኔ፣ ከካሜራ ጋር የዓይን ጥሩ ግንኙነት እንዲኖረኝ እሞክራለሁ ፡፡ ከእኔ ጋር በመሆን የዚህ ጉዞ አካል እንድትሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ፡፡ ማየት የሚፈልጉትን ማንኛውንም ሀሳብ ወይም የሚፈልጉት ነገር ካለዎት እባክዎን በአስተያየት መስጫዉ ላይ ሀሳቦን ከመስጠት አይቆጠብ ።! አመሰግናለሁ።.....እባኮትን፤ አስተያየት በመስጠት እናም subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
📍እዉነት ዉድ የፀጉር ምርቶች ለፀጉራችን የተሻሉ ናቸዉ?
📍በአለርጂክ ኢትዮጵያ የተበላሸዉ ፊቴን እንዴት በቀላሉ እቤት ዉስጥ አከምኩት?
📍ፀጉሬን ካለ ሻምፑና ኮንዲሽነር በ ሬት🌵 (aloe vera) ብቻ ታጥቤ ጉድ ብዬ ተገረምኩ📍 የፀጉር መነቀል የለ!
ቆዳችን እንዳያረጅ የሚረዳን ቫይታሚን C እና አጠቃላይ ስለ ቫታሚን C ማወቅ ያለብን💛
📍#2.ከሩዠ ዉሀ እና ከቡና የምናዘጋጀዉ ኘሮቲንና ካፌይን ለጭንቅላት ቆዳችን የምናጠጣዉ ዉህድ | የሚነቃቀል ፀጉር ለማስቆም!
ክሬም ለማድያት በጣም የረዳኝ📍💯 ትወዱታላችሁ! | በቤት ዉስጥ አዘገጃጀት !| rise cream
📍#1.ፀጉሬን ከመቆረጥ ያዳነኝ ታምረኛዉ ከቡና የሚዘጋጅ ዉህድ📍ለፈጣን የፀጉር እድገትና ለሚነቀል ፀጉር| HAIR LOSS
📍H&M ፋሽን ልብሶች በቅናሽ የገዛሁት| H&M try on haul+look book📍
📍ለጥምቀት ያልሆነ ቀሚስ 🇪🇹 ባህላዊ ልብሶቻችን! ETHIOPIAN TRADITIONAL CLOTH
📍በኮት እንዴት ቀለል አድርጌ እንደምዘንጥ📍How To Style Blazers+Look book
1 ጂንስ በ4 ከለር👖📍 በጂንስ እንዴት ቀለል አድርጌ እዘንጣለሁ📍
📍ቡጉሬን ያጠፋልኝ 💯ሳሙና📍
ማድያትን ጨምሮ ፊታችንን እንዲበላሽ የሚያደርገዉ የቫይታሚን D እጥረት!! ትምህርት ይሆናችሁዋል
ቤቴን 140$ ብቻ በጠዉላ እንዴት እንዳነጠፍኩት!! DIY only 120 $ Laminate flooring
ግድግዳዬን 100$ ብቻ እንዴት እንዳሳመርኩት! DIY 𝙬𝙖𝙞𝙣𝙨𝙘𝙤𝙩𝙞𝙣𝙜 /PICTURE FRAME MOLDING part 1/
ከZARA በቅናሽ ያገኘሁት ሙሉ በሙሉ የቆዳ ጫማና ቦርሳ👠!ZARA BAG & SHOES
ኮኮስ(coconut oil) የፀጉር ጠላት!!ኮኮስ ከመጠቀማችሁ በፊት ማየት ያለባችሁ🚨coconut oil ruined my hair!
ZARA KIDS! ZARA ተወዳጅ የህፃናት ልብስና ጫማ!
📍ለማድያት እና ለጠቋቆረ ፊት መፍትሔ📍የሩዠ የፊት ማስክ!በቀላሉ ቤት የምናዘጋጀዉ !
100% ትክክለኛው የ YAO ሴቶች የሩዠ ዉሀ አሰራርና አጠቃቀም። የኔን አይታችሁ መስክሩ!!💕RISE WATER FOR EXTREME HAIR GROWTH
የኔ ምርጫ የሆኑ ዛራ ፋሽን ልብሶች/zara new collection
የሽምብራ ፊት ማስክ እና የሞተ የፊት ቆዳን ማጽጃ!! ጥርት ላለ ፊት💙
የድብርት /depression ግዜዬ እንዴት አለፈ?/postpartum depression /!🤯
ተአምረኛዉ የፊት ማስክ በ40€ ብቻ🤩 / ለተጨማደደ ቆዳ /ለማድያት /ለብጉር/ ለስትረስ...
🌻🌻አደይ አበባ ለማድያት ይረዳ ይሆን?🤔
🌻🌻 እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት🌻እንተዋወቅ ወንድሜ ወይስ ልጄ??🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ለ 6 ዓመታት ያለማቁዋረጥ ለፀጉሬ የተጠቀምኩት ተአምረኛዉ ዘይት💙
ፀጉሬን በቀላሉ እንዴት እንደዚህ የሚያምር ፍሪዠ አደርጋለሁ??💙 how to get curlier hair naturally!
MANGO, H & M, ZARA final sale collection /የማንጎ፣ ዛራና H&M የመጨረሻ የሽያጭ ወቅት ግዢ
ZARA AND MANGO BOOTS/ የዛራና የማንጎ ቡትስ ጫማዎች